አማራ ክልል ልዑካን ወደ አስመራ ሄዱ
ባሕር ዳር፡ነሀሴ 09/2010 ዓ.ም (አብመድ)ልዑካኑ ከፕሬዝዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ ጋር በተለያዩ ጉዳዮች ላይ እንደሚወያዩ ይጠበቃል።
የአማራ ብዙኃን መገናኛ ድርጅት ጋዜጠኞችም በጉዞው ተካተዋል።
በውይይታቸው የሚነሱ ነጥቦችንም በቀዳሚነት በሁሉም የመረጃ ማሰራጫ ዘዴዎቻችን እናደርሳችኋለን።
Amhara Mass Media Agency