ጠ/ሚ/ር ዶ/ር ዐብይ አህመድ ፣የአ.አ ከተማ ም/  ከንቲባዎች ታከለ ኡማ እና ወ/ሮ ዳግማዊትሞገስ ና ሌሎች ቤተመንግሥት አጠገብ ከሚገኘው መንደር ውስጥ ወደ እማሆይ አዱኛ ቤት በድንገት ተከስተው  ቤቱ ያፈራውን ቁርስ በልተዋል!!