በቅርቡ ለንባብ የበቃዉ በዘመናት መካከል የአንዱአለም አራጌ መፅሐፍ በብሔራዊ ቲያትር አዳራሽ መስከረም 7ቀን /2011 ዓም በአዲስ አመት መጀመሪያ የለውጥ ኃይሉ ከፍተኛ ባለስልጣን አንጋፋ ፖለቲከኞች ታዋቂ ሙሁራን የተለያዩ እንግዶች ባሉበት በይፋ ይመረቃል፡፡ ለአንባቢያን ምርጥ አጋጣሚ በዘመናት መካከል ታላቅ ቅናሽ ተደርጎበታል፡፡ የመፅሀፍት አውደ ርእይ በሚሊኒዮም አዳራሽ በተለያዩ ቦታዎች ይኖራል። በዘመናት መካከል ጨምሮ አብዛኞቹ መፅሀፍት እስከ 50% ድረሰ ቅናሽ የተደረገባቸው ስለሆነ ለአንባብያን መልካም ነው። ይህን መፅሀፍ የፈለጉ ወገኖች በውስጥ መስመር አሳውቁን ያሉበት ድረስ እናቀርባለን!! ይዘዙ ይግዙ