ብሄረ አማራ ዴሞክራሲያዊ ንቅናቄ /ብአዴን/ 12ኛ መደበኛ ጉባዔውን በቅርቡ ያካሂዳል።
ባህር ዳር — ብሄረ አማራ ዴሞክራሲያዊ ንቅናቄ /ብአዴን/ 12ኛ መደበኛ ጉባዔውን በቅርቡ ያካሂዳል። ምን ምን አዳዲስ ነገሮችን ይዞ ይመጣል? ምን ማድረግስ ይጠበቅበታል? የሚሉ ጥያቄዎች በብዙዎች ሲነሳ ነበር።
ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።