August 30, 2018
ከአ አ ይሁን ከጎንደር የተጫነ ማንኛውም ሸቀጣሸቀጥ ወደ ትግራይ መሄድ አይችልም
ለዚህ ዋነኛ ምክንያታችንን የኢትዮጵያዊን ብቻ ሳይሆኑ መላው አለም ያውቀዋል
1ኛ የወልቃይት የአማራና የትግራይ ደንበረ ተከዜ መሆኑ በአስቸኳይ እንዲረጋገጥ እንፈልጋለን
2ኛ በረካታ አማራወች በተለይ የወልቃይት ተወላጅ አማራወች በትግራይ ጨለማ ቤት የታሠሩ በአስቸኳይ እንዲለቀቁ እንፈልጋለን
3ኛ በመላ ሀገሪቱ በህወሃት አሻጥረ የሚፈናቀለው አማራ እልባት እንዲያገኝ እንሻለን
ይህ ጥያቄ መንግስት በአስቸኳይ መፍታት ካልቻለ በየትኛውም ቦታ ወደ ትግራይ ተሽከረካሪ እንዳይገባ በተጠናከረ መልኩ እና በሠለጠነ መንገድ መብታችንን ለማስከበር እንገደዳለን
በፎቶ የሚታዩት ከአ አ ወደ ትግራይ ለማለፍ በለሊት ሲጓዙ በወጣቱ ሀይል በቁጥጥር ስረ የዋሉ ሸቀጣ ሸቀጥ ነው
ሁሉም የተጫኑት ሸቀጦች በደባረቅ ከተማ በመራገፍ ላይ ናቸው
አማራ የሆናችሁ ነጋዴወችና የመኪና ባለሀብቶች ወደ ትግራይ ለመነገድና ተሽከረካሪያችሁን ጭናችሁ የምትሰዱ በአስቸኳይ እንድታቆሙ ጥሪያችን እናቀረባለን
በወሎ ፣በጋይንት በ፣ሶረቃ፣ ቆቦ
በሁሉም አቅጣጫ አንድ ነገር እንዳያልፍ ለመስራት ወጣቶቻችን በማደራጀት ላይ ነን።
ድል ለመላው አማራ
በሠላም ለመኖረና ለመስራት ቅድሚያ የአማራ ርእስት ወልቃይት ይመለስ
እናቸንፋለን !