November 12, 2018
አዴፓና አዴኃን መዋሐዳቸውን አስመልክቶ በጋራ የተሰጠ መግለጫ፡፡
ባሕር ዳር፡ህዳር 03/2011 ዓ.ም (አብመድ) የአማራ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ (አዴፓ) እና የአማራ ዴሞክራሲያዊ ኃይል ንቅናቄ (አዴኃን) ዓላማቸው በመመሳሰሉ ዛሬ በባሕር ዳር ውሕደት ፈጥረዋል፤ ፓርቲዎች የአማራ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ (አዴፓ) የጋራ መጠሪያቸው እንዲሆንም ተስማምተዋል፡፡
የመግለጫውን ሙሉ ሂደት በተንቀሳቃሽ ምስል አቅርበናል፤ ተመልከቱት፡፡
https://youtu.be/G_X6my5Goh0
ዘጋቢ፡-አብርሃም በዕውቀት
የአማራ መገናኛ ብዙሃን ኤጀንሲ