November 13, 2018

ጽሑፉ ዋናው ፍሬ ሀሳብ በአጭሩ በዐማርኛ ተተርጉሞ የቀረበ

መግቢያ

ይህ ጽሑፍ በእንግሊዘኛ ቋንቋ “Proposed New Ethiopian Government Administrative Boundary System For Unified Nation Building” በሚል ርዕስ በነሐሴ ወር 2010 ዓ.ም. ተዘጋጅቶ ከቀረበው የጥናት ጽሑፍ በአጭሩ የቀረበ ነው፡፡ የቀረበው የጥናት ሀሳብ በእንግሊዘኛ በመሆኑና ለብዙ ሰዎች አመቺ ላይሆን ይችላል ብለን በመገመት፤ እንዲሁም ሁሉንም ለመተርጎም ጊዜ የሚወስድ በመሆኑ ጠቅለል ያለ ሀሳቡን በአጭሩ በዐማርኛ ተርጉመን አቅርበናል፡፡

-[ሙሉውን ለማንበብ እዚህ ይጫኑ]—–