– በታጋዮችና በሌሎችም ስም የተሰበሰበው ገንዘብ የት ገባ?
– ጎንደር ህብረት እና አ. ግንቦት ምን እና ምን ናቸው?
– የቅማንት ኮሚቴን ይረዳ ነበር?
– የልማት ወይስ የፖለቲካ ድርጅት?
– ጎንደር ሕብረት እና የአማራውን እንቅስቃሴ
ሌሎችንም አዲሱ ሊቀመንበር ተጠይቀዋል ፤ ይመልሳሉ