እ.አ.አ በ1936 ዓ.ም ጣሊያን ኢትዮጵያን ከመውረሯ በፊት ካላብሪያ (Calabria) የሚሠኘው ደቡባዊው የጣሊያን ግዛት በረሃብ ተጠቅቶ ስለነበር የጊዜው የጣሊያኑ መሪ አልቤርቶ ሙሶሊኒ ‘የምቀልባችሁ የለም ወራችሁ ብሉ’ ሲል ቅስቀሣ በማድረጉ የካላብሪያ ነዋሪዎች በጣሊያን ጦር ውስጥ በብዛት ገቡ:: በተለያዩ የዓለም ክፍል ዘመቱ:: ኢትዮጵያም ጭምር::

ከአህያ ጋር ውለው ፈስን የተማሩት ወያኔዎቹም በተደጋጋሚ በረሃብ የሚጠቃውን የትግራይ አካባቢ ለመታደግ የጌቶቻቸውን ፈለግ ተከትለው ኢትዮጵያን ወረው ዘርፈው እንዲበሉ አዘመቷቸው::

የዛን ጊዜ ጣሊያኖችና የዛሬው ወያኔዎች ከወረራቸው ጀርባ ያለው እውነታ ረሃብና ረሃቡ የፈጠረባቸው ብሶት ወይም ቁጭትና ምሬት (hunger & anger) ብቻ ነው::
ወያኔዎች ለምግብንና ለቀፈታቸው እንጂ ነፃነትን አስበው አያውቁም።
የካላብሪያ ጣሊያኖች በዓለም ላይ እጅግ አደገኛ የሆነውንና ‘ማፊያ’ የተሠኘ የወንጀለኛና ዘራፊዎች ቡድን አቋቁመው እስከ አሁን ዓለምን በወንጀል ሽብር ያምሣሉ::

ወያኔዎችም ‘ህወሃት’ ተብዬውን የማፍያ፣ የዘራፊዎችና የወንበዴዎች ቡድን መስርተው ኢትዮጵያን በሽብር፣ ወንጀልና ስርቆት መጥምጠዋል:: ማፊያና ወያኔ ስልቻና ቀልቀሎ ናቸው:: ተግባርና ምግባራቸው ክህደት፣ ዝርፊያ፣ ሌብነትና ግድያ፣ ቅጥፈት፣ ውሸት ሆኖ ይህም የሚያውለበልቡት ባንዲራቸውና የሚገለፁበት ማንነታቸው ነው:: ሥነምግባርና ሐቀኝነት (Morality & Integrity) እንደ በረሐ ውሐ እዛ መንደር ለመድሐኒት ተፈልጎ ማግኘት እጅጉን ይከብዳል::
ባጭሩ ወያኔዎች ጥንትም ይሁን እሁን የሚጠቀሙት የራሳቸውን ህሊና (brain) ሣይሆን የራስ ቅላቸውን (head) ነው:: ምክንያቱም ይንቀሣቀሱ የነበረው በጣሊያኖቹ ህሊና ነበር:: አሁንም የሚኮፈሱት የዛን ዘመን ጣልያኖች ትተውላቸው በሄዱት የህሊና ውጤትን ቅጂ በመገልበጥና በመተግበር ነው:: ለዚህም ነው ልክ ጣሊያን እነርሱን መንገድ መሪ፣ ስንቅና ሎጂስቲክ ተሸካሚ እንዳደረገው ወያኔዎችም ስንቅና ሎጂስቲክ ስለሌላቸው በምትኩ የድንጋይ ዘመን ፓለቲካን መንገድ መሪ አድርገው ይዘው የመጡት::

ወያኔ ጭንቅላቱ ተመቶ በህብረ ሠረሰሩ (Spinal Column) የሚንፈራገጥ እባብ ነው!

የወያኔ መጨረሻ የ1936 እና የ1896ቱ የጣሊያን ዕጣ ፈንታ ነው!
ኢትዮጵያዊነት ዘመን ተሻጋሪ ነው!