- እስክንድር ፍሬው

ለውጡን ለማደናቀፍ ሌት ተቀን የሚደክሙ እኩያን አሉ ሲሉ ጠ/ሚ ዶ/ር አብይ አሕመድ አስታወቁ፡፡
አዲስ አበባ — ለውጡን ለማደናቀፍ ሌት ተቀን የሚደክሙ እኩያን አሉ ሲሉ ጠ/ሚ ዶ/ር አብይ አሕመድ አስታወቁ፡፡
ጠ/ሚኒስትሩ ይሄን ያስታወቁት የአፍሪካ ህብረት የመሪዎች ጉባዔ በሰላም መጠናቀቁን አስመልክተው ባወጡት የጽሁፍ መግለጫ ነው፡፡
ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።