የአሜሪካ መንግስት ስቴት ዲፓርትመንት እና የገቢዎች ዲፓርትመንት #ከጌታቸውአሰፋ ጋር በተያያዘ የተጀመረው ማእቀብ እና ለፍትህ እንዲቀርብ ጥያቄን ተቀብሎ አስፈላጊውን ሂደት እንደሚከተል ለኮንግረስማን ማይክ ኮፈመን በፃፈው ደብዳቤ አስታውቋል!! ስለዚህ ጌታቸው አሰፋ ወይ በኢትዮጵያ መንግስት ይያዛል አሊያም በውጪ ሀገር ይፈለጋል! ከፍትህ የትም አያመልጥም ይዘገያል እንጂ! #HR128#ሜቴክ