በድኑ ብአዴን ተለወጥኩ! ከወያኔ ዘበኝነት ነጻ ወጣሁ! ከዚህ በኋላ ዘበኝነቴ ለአማራ ክልል ሕዝብ ነው!” ብሎ ካስታወቀ በኋላ ወያኔ ቀድሞ የራሱን ጥቅም ለማስጠበቅ ሲል በብአዴን መተዳደሪያ ደንብና በክልሉ ሕገመንግሥት ላይ አስፍሮት የቆየውን ማንኛውም በክልሉ የሚኖር ኢትዮጵያዊ ሁሉ ብአዴን ውስጥ ከአባልነት እስከ አመራርነት መሳተፍ ይችላል!” የሚለውን ኢፍትሐዊና የሚመራበትን የጎሳ ፌዴራሊዝም (ራስ ገዝ) ሥርዓትን ወይም ራስን በራስ የማሥተዳደርን የብሔረሰቦች መብትን በሚጻረር በሚቃረን መልኩ አሁንም ተለወጥኩ ካለ በኋላም በማስቀጠል እንደቀድሞው ሁሉ የወያኔን ኢፍትሐዊና አንባገነናዊ ጥቅም በክልሉ ላይ በማስጠበቅ ለ27 ዓመታት ሙሉ በክልሉ ከቀበሌ እስከ ክልል አሥተዳደር ድረስ በወያኔ ሿሚነት ተቀምጠው፣ ብአዴን ውስጥ ተሰግስገው ብአዴንን ፀረ አማራ አድርገው የአማራን ሕዝብ ተነግሮ በማያልቅ በደል፣ ጥቃትና ግፍ ሲያሰቃዩ፣ የወያኔን የአማራን ዘር የማጥፋት እኩይና ሰይጣናዊ ዓላማ ሲፈጽሙና ሲያስፈጽሙ የኖሩ ትግሬ የወያኔ ተሿሚዎችን ይዞ በመቀጠል አማራን ለማጥፋት ታጥቀን ተነሥተናል!” ባሉ ጠላት ትግሮች በምናውቀውና በማናውቀው ጥቃት እያስፈጀን፣ እያስዘረፈን፣ እያስበዘበዘን፣ ቅኝ እያስገዛን ባለበት ሁኔታ የብአዴን መለወጥ ውሸትነት ወይም አለመለወጥ ወይም የወያኔ ባሪያነት ወይም ጉዳይ ፈጻሚነት ወይም ተላላኪነት ወይም ዘበኝነት የሚያጠራጥር ጉዳይ ነው ወይ???

ብአዴን ይሄንን የሚያደርገው የአማራ ሕዝብ “”ራስን በራስ የማሥተዳደር መብት ቀርቶብኝ ከቀበሌ እስከ ክልል አሥተዳደር ድረስ ጨቋኟ አማራ የምናጠፋት ጠላታችን ናት!” ብለው በግልጽ አውጀው በመምጣት ሊያጠፉት ሌት ተቀን በሚማስኑት ጠላት ትግሬ የወያኔ ታጋዮች መፈጀት፣ መቀጥቀጥ፣ በግፍ ሰቆቃ ማየት፣ መዘረፍ፣ መበዝበዝ፣ ቅኝ መገዛት እፈልጋለሁ!”” ብሎ ብአዴንን ስለጠየቀና ፍላጎቱ ስለሆነ ብአዴንም ይሄንን የሕዝብ ፍላጎትና ጥያቄን የማክበርና የመፈጸም ግዴታ ስላለበት ነው ወይ ብአዴን ይሄንን ያደረገው ምድረ ደናቁርት???

ነው ወይስ ሌሎች ክልሎች ሁሉ እራሳቸውን በራሳቸው በሚያሥተዳድሩበትና የሌላን ክልል ተወላጅ በክልላቸው በአሥተዳደር ኃላፊነት ቦታ ላይ ለማስቀመጥ ፈጽሞ በማይፈቅዱበት ሁኔታ ብአዴን ብቻውን ተለይቶ ይሄንን መፍቀዱ የአማራን ሕዝብ ጥቅም የሚያስጠብቅ ሆኖ ስላገኘው ነው??? እስኪ እኮ በሉ የትኛውን ጥቅም ነው ያስጠበቀለት??? ለዚያ ነው ወይ አማራ ለ27 ዓመታት ሙሉ ክልልህ ነው!” ባሉት ሀገር በትግሬ ፍዳውን ሲያይ፣ ሲቀጠቀጥ፣ ሲመዘበር፣ ሲዘረፍ፣ ሲዋረድ የኖረው??? ለዚያ ነው ወይ ማንም በየትም ቦታ ሲገለው፣ ሲያሳድደውና ሲያፈናቅለው የኖረው???

አማራ ሆይ! ትናንትም ዛሬም ነገም ሌላ ጠላት የለህም! ጠላትህ በድኑ ብአዴን ነው!!! ድልን መቀዳጀት ከፈለክ ቀድመህ የጠላትህን የወያኔን ዘበኛ በድኑን ብአዴንን ምታ!!!

ድል ለአማራ ሕዝብ!!! ኢትዮጵያ ለዘለዓለም ትኑር!!!

ሠዓሊ አምሳሉ ገ/ኪዳን አርጋው

amsalugkidan@gmail.com