**** ልዩ ማሳሰቢያ!!! ****

ዐቢይ ሕዝብ እንዲያጃጅል በወያኔ የተቀጠረ ተዋናይ ስለሆነ ነው እንጅ በወያኔ ባለሥልጣናትና ድርጅቶች እጅ ያለውን ከሕዝብና ከባንክ ተዘርፎ በሕገወጥ መንገድ በየቤታቸው በጆንያ በጆንያ ተሞልቶ እንደ ኩንታል እህል ደርድረው የያዙትንና ለወንጀል እየተጠቀሙበት ያሉትን ወደፊትም በርካታ ወንጀል ሊያስፈጽሙበት ያሰቡበትን የሀገር ሀብት አሁን እየተሠራበት ያለውን የብር ኖት መልክ ቀይሮ በአዲስ የብር ኖት እንዲቀየር ቢያደርግ ከዘራፊዎች እጅ ነጥቆ ማስመለስ የማይቻለውን የሀገርን ሀብት ምትሐት በሚመስል ቀላልና ልዩ ዘዴ በሀገሪቱ ካዝና እንዲገኝ፣ ዘራፊዎችም ወረቀት ታቅፈው እንዲቀሩ ማድረግ ይቻል ነበር!!!

ድል ለኢትዮጵያ ሕዝብ!!! ኢትዮጵያ ለዘለዓለም ትኑር!!!

ሠዓሊ አምሳሉ ገ/ኪዳን አርጋው

amsalugkidan@gmail.com