December 20, 2018
ገሰሰው አየለ አግአዚ ገሰሰ ሙሴ መሃሪ ተክሌ አጽብሃ ዳኛው ዶ/ር አታክልት ቀጸላ





በሁሉም ክልሎች ውስጥ በትግራይ፣ በኦሮሚያ፣ በአማራ፣ በጋምቤላ፣ በአፋር፣ በቤኒሻንጉል፣ በሱማሌ፣ በሃረሪ፣ ደቡብ ክልሎችና በአዲስአበባና ድሬዳዋ አስተዳደር ድብቅ እስር ቤቶች ውስጥ አሰቃቂ የቶርቸር/ ግርፋት የስፈጸሙና የፈጸሙ ህወሓት/ ኢህአዴግ ሹማምንቶች ለህግ እንዲቀርቡ፣ በየክልሎቹ ያሉ ያደፈጡ ስብኣዊ መብት የጣሱ ወንጀለኞችን ህዝብ አሳልፎ እንዲሰጣቸውና ለፍርድ እንዲቀርቡ በማድረግ ሁሉም ክልሎች በትጋት እንዲሰሩ እንጠይቃለን፡፡ በሃገራችን መቼም የትም እንዳይደገም! NEVER EVER AGAIN!!!! ሁሉም ሰው በህግ ፊት እኩል የሚሆነው ጥፋተኞቹን ለህግ በማቅረብ ነው፡፡ ኢሠመጉ አስፈላጊውን መረጃ ማቅረብ በአፋጣኝ ይጠበቅበታል፡፡
ህወሓት/ ወያኔ ኢትዮጵያዊ የሃገር ፍቅር ስሜት ነበራቸውን የትግራይ ልጆችን መግደል የጀመረው ከ1967 ዓ/ም ጀምሮ ነበር፡፡ ዶ/ር አታክልት ቀጸላ በትግራይ በረሃ ለትግል ብሎ የወጣ ታራ ሲሆን የኢትጵያን ባንዲራ ግንባሩ ላይ አስሮ ሁል ጊዜ በመታየቱ በወያኔ እንደተገደለ በትግል ጎደኖቹ ይመሰክራሉ፡፡ ህወሓት/ ወያኔ አመራር ውስጥ ከነበሩት በተለያየ ጊዜ በግፍና በተቀነባበረ ሴራ እንደተገደሉ የሚነገርላቸው ገሰሰው አየለ፣ አግአዚ ገሰሰ፣ ሙሴ መሃሪና ተክሌ አጽብሃ ዳኛው ሞት ተጠያቂዎቹ አሁን ያሉት የህወሓት/ ወያኔ አመራር መሆናቸው ይታወቃል፡፡ በትግራይ የወያኔ ድብቅ እስር ቤቶች ውስጥ አሰቃቂ የቶርቸር/ ግርፋት የስፈጸሙና የፈጸሙ መቐለ የመሸጉ ወንጀለኞችን ለህግ መቅረባቸው እንደማይቀርና የትግራይ ህዝብ አሳልፎ እንደሚሰጣቸው የቀናት ጉዳይ ነው፡፡ ወያኔ በባዶ ስድስት ድብቅ እስር ቤቶች ውስጥ በአሰቃቂ የቶርቸር/ ግርፋት የተፈፀመባቸው ወጣቶች፣ እስካሁን ድረስ እንዳሉ ህዝብ ያውቀል፡፡ የህወሓት/ወያኔ የጦር አበጋዞች መንግስት የፖለቲካ ሥልጣናቸውን በሰላማዊ መንግድ ያሸጋግራሉ ብሎ መጠበቅ ከእባብ እንቁላል እርግብ ይፈለፈላል ብሎ እንደመተበቅ ይቆጠራል፡፡ ህወኃት በ43 ዓመታት የፈጸማቸው ወንጀሎች ተቆጥረውና ተዘርዝረው አይዘለቁም፡-
{1} በትግራይ ክልል ብዙ የትግራይ ተወላጆችን፣ የኢዲና የኢህአፓ/አህአሠ ሰራዊትን ገድለው ቆፍረው የቀበሩበት የጅምላ መቃብሮች ቦታዎች ይገኛሉ፡፡ ወያኔ የኢዲዩ አባላቶችን አስሮ ካሰቃያቸው በኃላ በነፍሰ ገዳይ ስኮዶቹ በነ ደብረጺዮንና ብስራት አማረ አማካኝነት ረሽነዋቸዋል፡፡

{2} የኢህአፓ አመራር አባሎችን እነ ፀጋዬ ገብረመድህን (ደብተራው)ና ሎሎችን ከመቀሌ እስር ቤት አስረው ካስቃቸው በኃላ ረሽነዋቸዋል፡፡ ለዚህ ግድያ ተጠያቂዎቹ የህወኃት አመራሮች ስብሃት ነጋ፣ መለስ ዜናዊ፣ ስዬ አብርሃ፣ አባይ ፀኃዬ ወዘተርፈዎች በደም የተጨማለቁ ነፍሰ ገዳዬች መሆናቸውን አንርሳ፡፡ ህወኃት የጦር አበጋዞች መንግስት የፖለቲካ በትረ ሥልጣን ከያዙ በኃላ በሃገሪቱ የተለያዩ ክልሎች ውስጥ የጅምላ ግዳያዎች በመፈፀም እጃቸውን በደም የታጠቡ ብድኖች ናቸው፡-{3} በኦሮሚያ በወለጋ፣ በበደኖ፣ በባሌ ከያዶት ወጣ ብሎ ብዙ ሰዎች ገብለው በግሬደር ቆፍረው የቀበሩበት የጅምላ መቃብሮች ቦታዎች ይገኛሉ፡፡{4} በሱማሌ ክልል ፕሬዜዳንት፣ ወያኔ ብዙ ሰዋች በኦብነግ ሥም ገድሎ በግሬደር ቆፍሮ የቀበሩበት የጅምላ መቃብሮች ቦታዎች በሚዲያ ዘጋቢ ፊልም ተዘጋጅቶ፣ ለሰፊው ህዝብ እንዲቀርብ በሠማዕታቱ ሥም እንተይቃለን፡፡ {5} በአማራ ክልል ብዙ የወልቃት ተወላጆችን ገድለው በግሬደር ቆፍረው የቀበሩበት የጅምላ መቃብሮች ቦታዎች ይገኛሉ፡፡{6} በጋምቤላ ክልል ብዙ የአኝዋክ ተወላጆችን እነ አባይ ፀሃዬና ገብርአብ በርናባስ ገድለው በግሬደር ቆፍረው የቀበሩበት የጅምላ መቃብሮች ቦታዎች ስላሉ ፍለጋው ቅድሚያ ይሠጠው እንላለን፡፡
Debark county Adm. Mutilated and draged to death
Norther Ethiopia – Tegria


Adigrat – Tegria
Gebremeskel Abay was killed by derg cadress during red terror in Adigrat, Tigra Adigrat – Tegria
Gezai Gebrewahid commited suicide when Surounded by Derg cadres during public(kebele meeting) in Adigrat in 1970 Eth.calander Adigrat – Tegria
Girmay Abeyu – Murdered by Dergue’s killer squads 1970 Eth. Calendar Adigrat – Tegria
Medferiash Work Belay – (Jemila) (Well Known through out EPRA was murdered by TPLF in Wokait- Gondar 1972)
God speed Jemila, we will remember you! Adigrat – Tegria
Melaku Mengesha EPRP Shot dead by TPLF death Sqaud (Fedayne) at his doorstep in 1970 in Axum Axum – Tegria
Sebhat Gebrehiwot killed by Derg cadres in Adigrat in 1970 Eth.ca. After withdrawing from A.A.U freshman program due to leave to EPRA in Asimba. Member of EPRP Adigrat – Tegria
Solomon Areaya Zereyehun was murdered in Adigrat in 1970. His name was posted in the city’s buildings with his other comrades who were murdered. Solomon withdrew from AAU to continue his struggle; he was barely 18 years old
Tadelech Eyob was murdered by Derg Militia 1970 (Eth. Calendar) Adigrat – Tegria
Tebereh Zemo EPRYL Shot dead by TPLF death squad (Fedayne) at Axum High School ground in the presence of hundreds of students. 1970 (Ethiopian Calendar) in Axum. Axum – Tegria