አንደኛው ምክንያት ከዚህ ቀደም ወሊድ መቆጣጠሪያንና ሌሎች ምክንያቶችን ሰበብ በማድረግ አስቀድሞ ገና በረሃ እያሉ ጀምረው በማኒፌስቷቸው(በአቅደ ዓላማቸው) የአማራን ዘር የማጥፋት ዓላማ እንዳላቸው በግልጽ ተናግረው የተነሡበትን ሰይጣናዊ ዓላማቸውን ለማሳካት የአማራ እናቶችን ያለፈቃዳቸው የማምከኛ መርፌ እየወጉ የአማራን ሕዝብ ቁጥር በእጅጉ እንዲያሽቆለቁል በማድረግ የዘር ማጥፋት ጥቃት የፈጸሙት አካላት አሁንም በቦታቸው ያሉ መሆናቸውና ከዚህ ቀደም ለፈጸሙት ወንጀል ተጠያቂ ባልሆኑበት ሁኔታ በእነሱው እጅ ክትባቱ የሚከናወን መሆኑ፡፡
2ኛ. ይህ የማሕፀን ጫፍ ካንሰር (ነቀርሳ) የክትባት መድኃኒት ናሙናዎች ተወስደውለት ሕዝብ በሚያምናቸው በራሱ ልጆች አምካኝ ንጥረነገር ወይም ሌላ ጎጅ ንጥረነገር የሌለው መሆኑ አለመረጋገጡ፡፡
3ኛ. “የአማራ ሕዝብን መብት፣ ደኅንነት፣ ህልውና፣ ጥቅም ለማስጠበቅ ተደራጅተናል!” የሚሉ አካላት ክትባቱ ከመጀመሩ በፊት መተማመንን ለመፍጠር ሲባል ወያኔ “የአማራ ክልል!” ለሚለው ከተላከው የክትባት መድኃኒት ከተለያዩ ስፍራዎች ናሙና በመውሰድ “የመድኃኒቱን ትክክለኛነት መርምረው ማጣራት በሚችሉ ውጭ ባሉ ወገኖቻችን ሳናስመረምርና ሳናጣራ ክትባቱ በሕዝባችን ላይ እንዲከናወን አንፈቅድም!” ማለት ሲኖርባቸው ከዚህ ቀደም በሕዝባችን ላይ በእነዚሁ ሰዎች የተሠራውን ደባ እያወቁ ዝም ማለታቸው ነው፡፡
እንግዲህ ልብ በሉ ወያኔ ያለ አንዳች ምክንያት የዓለም ጤናጥበቃ ድርጅት (WHO) ሊቀመንበርነትን ቦታ የራሱን ሰው ለማስያዝ የተሟሟተና ዋጋ የከፈለ ይመስላቹሃል ወይ??? ወያኔ ምን ለመጠቀም ፈልጎ ነው ይሄንን ቦታ ለመያዝ የፈለገው የሚመስላቹህ???
በዚህ ላይ ደግሞ የሚገርማቹህ ለውጥ የምትሉት ድራማ (ትውንተ ሁነት) ከመጣ ወዲህ እንኳ ዐቢይ ሁለት ጊዜ ካቢኔውን (ሸንጎውን) አፍርሶ እንደገና አደራጅቷል፡፡ ይሄ ሁሉ ሲሆን አማራ ሳይሆን በአማራ ክልል ኮታ የሚኒስትር (የዋና ሹም) ቦታ እንዲይዝ የተደረገውና የአማራ እናቶችን ሲያስመክን የነበረው የቀድሞው ጤናጥበቃ ሚኒስትር (ዋና ሹም) የቴዎድሮስ አድኃኖም የእኅት ልጅ የሆነው ለቦታው ተገቢ የሆነና የዳበረ የሥራ ልምድ ያለው ሰው ሳይጠፋ ቴዎድሮስ አድኃኖም ለቆ ወደ ዓለም አቀፉ ድርጅት ሲሔድ የሚመጥን የሥራ ልምድ ሳይኖረው እሱን ተክቶ የጤና ጥበቃ ሚንስትር (ዋና ሹም) ተደርጎ ቦታውን እንዲይዝ የተደረገው የኩታራው አሚር አማን የጤና ጥበቃ ሚንስትርነት ቦታ አልተነካም! ለምን???ያለምክንያት ይመስላቹሃል ይሄንን ቦታ ሙጥኝ ያሉት???
እናም እነኝህ ነገሮች በእጅጉ አስጨንቀውኛል!!! አሳስበውኛል!!! ከሥጋት ነጻ ብንሆን ኖሮ ክትባቱ ጠቃሚና አስፈላጊም ነበረ፡፡ ይሄ ሁሉ ሥጋት ባለበት ሁኔታ ግን እኔ በግሌ በሰው እጅ ያውም የአማራን ዘር የማጥፋት ሰይጣናዊ ዓላማ እንዳለው በይፋ ተናግሮ በመጣውና በአማራ ሕዝብ ላይ በተለያየ መንገድ የዘር ማጥፋት ጥቃትና የተለያየ ግፍ ሲፈጽም በኖረውና አሁንም እየፈጸመና እያስፈጸመ ባለው በጭራቁ በወያኔ እጅ ከመውደቅ በእግዚአብሔር እጅ መውደቁ በእጅጉ ይሻላልና እግዚአብሔር እንዳረገ ያርገን ወገን ሆይ ልጆችህን ከማስከተብ ተቆጠብ!!! ተጠንቀቅ!!!
በአስገዳጅ ሁኔታዎች ክትባቱ የሚፈጸሙ ከሆነ ለወገን ተቆርቋሪ ነኝ የምትል ሁላ እንደምንም እያላቹህ ናሙና እንድትይዙ አጥብቄ ማሳሰብ እወዳለሁ!!!
ነገር ግን ወገን ሆይ! በእንዲህ ዓይነት ሥጋት ውስጥ ሆነን እስከመቸ እንቀጥላለን??? እንዴትስ ሆነን መኖር እንችላለን??? በመሆኑም ዋነኛው መፍትሔ የሥጋትህን ምንጭ ጠላትህን ወያኔንና ግብረአበሮቹን ቶሎ ማጥፋት ነውና ለዚህ ቆርጠህ ተነሣ!!!
መልእክቱን በመጋራት ለወገን ሁሉ አድርሱ!!!
ድል ለአማራ ሕዝብ!!!
ኢትዮጵያ ለዘለዓለም ትኑር!!!
ሠዓሊ አምሳሉ ገ/ኪዳን አርጋው
amsalugkidan@gmail.com
