On Dec 24, 2018 1,978 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 15፣ 2011 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ፕሬዚዳንት ሣህለወርቅ ዘውዴ ኢትዮጵያን በውጭ ሀገሮች ለሚወክሉ አምባሳደሮች ሹመት ሠጥተዋል።   በዚሁ መሠረት፡-  

1. አቶ ዘነበ ከበደ

2. አምባሳደር ሱሌይማን ደደፎ

3. ወ/ሮ ሙሉ ሰለሞን

4. አቶ አብዱልአዚዝ መሐመድ

5. ወ/ሮ ናሲሴ ጫሊ

6. አቶ ሐሰን ታጁ

7. አቶ ረታ አለሙ

8. አቶ ሄኖክ ተፈራ

9. ወ/ሮ አለምፀሐይ መሠረት

10. ዶ/ር ትዝታ ሙሉጌታ

11. አምባሳደር ተስፋዬ ይልማ

12. አምባሳደር ተሾመ ቶጋ

13. አቶ ተፈሪ ታደሰ

14. አቶ ፍፁም አረጋ

15. ዶ/ር አዲሱ ገ/እግዚአብሔር

16. አቶ ሚሊዮን ሳሙኤል

17. አቶ መለስ አለም

18. አቶ ብርሃኔ ፍስሐ

19. ዶ/ር አይሮራት መሐመድ

20. አምባሳደር ሳሚያ ዘካርያ

  በባለሙሉ ሥልጣን አምባሳደርነት ተሹመዋል፡፡