December 27, 2018

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 18፣ 20111 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ፕሬዝዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ ኢትዮጵያን በውጭ ሀገሮች ለሚወክሉ አምባሳደሮች ታህሳስ 15 ቀን 2011 ዓ.ም ሹመት መስጠታቸው ይታወቃል።
በዚሁ መሠረት አምባሰደሮቹ ተመድበው የሚሰሩበት ሀገር ምዳባ ይፋ ሆኗል፡-
1. አምባሳደር ሱሌይማን ደደፎ -አቡዳቢ
2. ወይዘሮ ሙሉ ሰለሞን -በርሊን
3. አቶ አብዱልአዚዝ መሐመድ -ጅቡቲ
4.ወይዘሮ ናሲሴ ጫሊ -ኦታዋ
5. አቶ ሐሰን ታጁ -ዳካር
6. አቶ ረታ አለሙ –ቴልአቪቭ-
7. አቶ ሄኖክ ተፈራ -ፓሪስ
8. ወይዘሮ አለምፀሐይ መሠረት -ካማፓላ
9. ዶ/ር ትዝታ ሙሉጌታ —-ኒውዴልሂ
10. አምባሳደር ተስፋዬ ይልማ —አዲስ አበባ የአፍሪካ ህብረት
ቋም መልዕክተኛ
11. አምባሳደር ተሾመ ቶጋ —–ቤጂንግ
12. አቶ ተፈሪ ታደሰ -ጁባ
13. አቶ ፍፁም አረጋ -ዋሽንግተን
14. ዶ/ር አዲሱ ገ/እግዚአብሔር -ሐራሬ
15. አቶ ሚሊዮን ሳሙኤል -ዘሄግ
16. አቶ መለስ አለም -ናይሮቢ
17. አቶ ብርሃኔ ፍስሐ-አዲስ አበባ ምክትል የአፍሪካ ህብረት ቋም መልዕክተኛ
18. ዶ/ር አይሮራት መሐመድ -ሙስካት እንዲሁም
19. አምባሳደር ሳሚያ ዘካርያ -ዶሃ እንዲሆኑ ተወስኗል።Filed in:Uncategorized
