ጥር 10, 2019
መለስካቸው አምሃ

ገዥውን ኢሕአዴግን ጨምሮ ኢትዮጵያ ውስጥ የሚንቀሳቀሱ ተፎካካሪ ፓርቲዎች በመካከላቸው የሚካሄደው ውይይት በሚመራበት ሥርዓትና ደንብ ላይ ተወያይተው ተስማምተዋል።
አዲስ አበባ — ገዥውን ኢሕአዴግን ጨምሮ ኢትዮጵያ ውስጥ የሚንቀሳቀሱ ተፎካካሪ
ፓርቲዎች በመካከላቸው የሚካሄደው ውይይት በሚመራበት ሥርዓትና ደንብ ላይ ተወያይተው ተስማምተዋል።
የተፎካካሪ ፖለቲካ ፓርቲዎች አንዳንድ አመራር አባላት ለቪኦኤ ሥጋትና ተስፋቸውን አካፍለዋል።
ኢሕአዴግና “ተፎካካሪዎቹ” ተስማሙ
by ቪኦኤ
ቀጥተኛ መገናኛ
16 kbps | ኤምፒ3
32 kbps | ኤምፒ3
48 kbps | ኤምፒ3
ቪኦኤ አማርኛ
