February 5, 2019

ለኮሚሽኑ የቀረቡ አባላት ዝርዝር እንደሚከተለው ቀርቧል

1.ዶ/ር  ሙላቱ ተሾመ– የቀድሞው የኢፌዲሪ ፕሬዝዳንት
2.ዶ/ር አሰፋ ፍሥሐ – ከአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ
3.ዶ/ር ዳዊት ወንድማገኝ- ከአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ
4.ፕሮፌሰር ጥላሁን እንግዳ – ከአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ
5.ፕሮፌሰር ይስሐቅ አሰፋ-
6.ዶ/ር ጣሰው ገብሬ- የቀድሞው የዋቸሞ ዩኒ. ፕሬዝዳንት
7.ወ/ሮ  መዓዛ ብሩ– ጋዜጠኛ
8.አምባሳደር ሸምሰዲን አህመድ- ዲፕሎማት
9.ዶ/ር  ኦባንግ ሜቶ – የሰብዓዊ መብት ተሟጋች
10.ዶ/ር መስፍን አርአያ – በጥቁር አንበሳ ሆስፒታል የህክምና ባለሙያ
11.ወይዘሮ አማረች አግደው -አማካሪ
12. ኡስታዝ  አቡበክር አህመድ – የኢትዮጵያ ሙስሊሞች ተቋማዊ ለውጥ አማካሪ ኮሚቴ ምክትል ሰብሳቢ
13.ፕ/ር ወልደ አምላክ በእውቀት – ከአ.አ ዩኒ. መምህር
14.ዶክተር  ነጋሶ ጊዳዳ – ፖለቲከኛና የቀድሞ ፕሬዝዳንት
15.ወይዘሮ ራሔል መኩሪያ –
16.ዶ/ር ያእቆብ አርሳኖ – ከአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ
17. ዶ/ር  አረጋዊ በርሔ – ፖለቲከኛ
18.ዶ/ር ደመቀ አጭሶ – ከአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ
19.ዶ/ር ካሳሁን ብርሃኑ – ከአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ
20. ፕ/ር ገብሩ ታረቀኝ – ፖለቲከኛ
21. ዶ/ር ያዕቆብ ኃ/ማርያም – ፖለቲከኛ
22. ዶ/ር በቀለ ቡላዶ – የቀድሞ ሜይቴክ ዋና ዳይሬክተር
23. አቶ  ሌንጮ ለታ – ፖለቲከኛ
24. ፕ/ር  መረራ ጉዲና – ፖለቲከኛ እና ከአ.አ ዩኒቨርሲቲ
25. አቶ  አንዳርጋቸው ጽጌ – ፖለቲከኛ
26. አቶ  ጉደታ ገለልቻ
27. አቶ አበበ እሸቱ – ፖለቲከኛ
28. ዶ/ር ጳውሎስ ሊቃ – የህክምና ባለሙያ
29. አቶ ብርሃኑ ተስፋዬ — የህክምና ባለሙያ
30. ፕ/ር ፍሥሃጽዮን መንግሥቱ – ከአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ
31. ዶ/ር አበራ ደገፉ – መምህር
32. ፕ/ር በቀለ ጉተማ – ከአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ
33. አቶ  የሺዋስ አሰፋ – ፖለቲከኛ
34. አቶ  ውብሸት ሙላት – የህግ ባለሙያ
35. ፕ/ር በቀለ ከተማ
36. አቶ ፋንታሁን አየነው
37. ወ/ሮ ወርቅነሽ ዳባ
38. ዶ/ር ዳዊት መኮንን
39. ዶ/ር ብርሃኑ በላይ
40. አቶ ዘገየ አስፋው
41.አምባሳደር አብዱል ዋሴ

ምክር ቤቱ በቀረቡት ዕጩ አባላት ላይ ከተወያየ በኋላ ያፀድቃል ተብሎ ይጠበቃል፡፡

በዳዊት በጋሻው (Aklilu Habtewold)