February 5, 2019
እጩ አባላት
1. ብፅህ አቡነ አብርሃም – ከኦርቶዶክስ
2. ካርዲናል ብርሃነ እየሱስ- ከካቶሊክ
3. ተቀዳሚ ሙፍቲ ሃጅ ኡመር ኢድሪስ- ከእስልምና
4. ዶ/ር ቤተ መንግስቱ – ከወንጌላዊያን
5. ፓስተር ተስፋዬ ጋቢሶ – ከወንጌላዊያን
6. ኡስታዝ አህመዲን_ጀበል – ከእስልምና ወጣት ምሁራን
7. አቶ ታምሩ ለጋ – ከኦርቶዶክስ ወጣት ምሁራን
8. አቶ ኃይለማርያም_ደሳለኝ – የቀድሞ ጠ/ሚንስትር
9. ዶ/ር ምህረት ደበበ – ከሀሳብ መሪዎች
10. መጋቢ ሀዲስ እሸቱ አለማየሁ -ከሀሳብ መሪዎች
11. ሎሬት ዶ/ር ጥበበ የማነ ብርሃን – ከምሁራን
12. ፕሮፌሰር በየነ ዼጥሮስ – ከምሁራን
13. ዶክተር አበራ ዴሬሳ – ከምሁራን
14. ዶክተር ኡባህ አደም – ከምሁራን
15. ፕሮፌሰር ደስታ ሓምቶ? – ከምሁራን
16. ፕሮፌሰር አሰፋ ኃይለማርያም – ከምሁራን
17. ዶ/ር ደረጀ ገረፋ – ከምሁራን
18. አርቲስት ደበበ እሸቱ – ከኪነ ጥበብ ባለሙያዎች
19. ዶክተር ሙሴ ያእቆብ – ደራሲ
20. ወይዘሮ ብሌን ሳሕሉ – ታዋቂ የሕግ ባለሙያ
21. አቶ ታምራት ኪዳነማርያም – የሕግ ባለሙያ
22. ልዑል ራስ መንገሻ ስዩም – ከሃገር ሽማግሌዎች
23. ዶ/ር ቦጋለች ገብሬ – ታዋቂ የበጎ አድራጎት ሰው
24. አቶ አባተ ኪሾ – ከአገር ሽማግሌዎች
25. ካኦ ደምሴ – ከአገር ሽማግሌዎች
26. ዶ/ር ብርሃኑ ነጋ – ፖለቲከኛ
27. ደራሲ አያልነህ ሙላቱ – ከኪነ ጥበብ
28. አትሌት ደራርቱ_ቱሉ – ከአትሌቲክስ ፌዴሬሽን
29. ዶ/ር ግደይ ዘርዓጽዮን – ፖለቲከኛ
30. ፕ/ር አህመድ ዘከርያ – ከምሁራን
31. ኮሎኔል ጎሹ ወልዴ – ከታዋቂ ሰዎች
32. ሡልጣን ሀንፈሬ አሊሚራህ – ከአገር ሽማግሌዎች
33. አትሌት ገብረእግዚአብሔር ገ/ማርያም – ከአትሌቶች
34. ልዑል በዕደማርያም መኮንን – ከታዋቂ ሰዎች
35. ወይ. ትርሐስ መዝገበ – ከበጎ አድራጎት
36. ?
37. አቶ ዳሮታ ደጃሞ
38. አባ ገዳ ጎበና ሆላ
39. ዶ/ር ኃ/ማርያም ካሕሳይ
40. ዶ/ር ዘረሰናይ ዓለምሰገድ
41. ዶ/ር ሰሎሞን አየለ ደርሶ
42. ወ/ሮ የትነበርሽ ንጉሴ
ምክር ቤቱ በቀረቡት ዕጩ አባላት ላይ ከተወያየ በኋላ ያፀድቃል ተብሎ ይጠበቃል፡፡
#በዳዊት_በጋሻው
