February 14, 2019

Source: https://welkait.com/?p=18961

[ታደለ ጥበቡ] “አዲስ አበባን ወደ ፊንፊኔ” እጅግ በጣም አደገኛ ቦንብ መሀል አዲስ አበባ ላይ እየተቀበረ ነው። መርዘኛው ታከለ ኩማ ለጊዜው ኦሮሞዎችን ያስድስት እንደሆነ እንጅ ለኋላው ዘመን የሰቆቃ መንገድ እየጠረገ ስለመሆኑ ማወቅ ይኖርበታል።እንዲህ ያለ አደገኛ አካሄድ ለህወሓትም አልጠቀማትም። ከድድብና ሁሉ ድድብና ከአለፉት ስህተት አለመማር ነው። አሁን እነ ጃዋር፣ ታከለ፣ ኦነግ፣ ኦዲፒ፣ ሁሉም ቀፎ ለቀፎ እየሰሩት ያለው …