February 14, 2019
Source: https://welkait.com/?p=18948
የዐቢይ አህመድ የአዲስ አበባ ወኪል የሆነው ታከለ ከተለያዩ የኦሮምያ ወረዳዎች ላመጣቸው ወጣቶች 82 ሺ የአዲስ በባ መታቀዊያ ሰጠ (ጌታቸው ሽፈራው) የዐቢይ አህመድ የአዲስ አበባ ወኪል የሆነው ታከለ ኡማ ከጊንጭ፣ ከወለጋ፣ ከአምቦ፣ ከጥቁር እንጭኒ፣ ………ከ82 ሺህ በላይ ወጣት አምጥቶ የአዲስ አበባ መታወቂያ ሲሰጥ የአዲስ አበባ ነዋሪዎችን ደግሞ በሌሊት ቤታቸውን አስፈርሶ እንዲህ ጎዳና ላይ በትኗቸዋል። እነዚህ ወገኖች …
