የካቲት 15, 2019

በኢትዮጵያ ምርጫ እሰከሚካሄድ አሁን ያለው መንግሥት ሀገር በሚገባ ማስተዳደር ስላልቻለ ብሄራዊ የአንድነት መንግሥት ይመስረት ሲል ዓረና ትግራይ ለዴሞክራሲና ሉአላዊነት ፓርቲ ጥሪ አቀረበ። መቀሌ —
የፓርቲው ማዕከላዊ ኮሚቴ ባለፈው ቅዳሜና ዕሁድ ባካሄደው ስብሳባ የአስተዳደር ወስንና ማንነትን ኮምሽን ኢ ሕገ መንግሥታዊ ነው በማለት ተቃውሞታል።
ፓርቲው የአካሄደውን ስብሰባ አስመልክቶ መግለጫ ሰጥቷል።
ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።
የዓረና ትግራይ ለዴሞክራሲና ሉአላዊነት ፓርቲ መግለጫ
by ቪኦኤ The code has been copied to your clipboard. The URL has been copied to your clipboard
No media source currently available 0:00 7:12 3:31
