February 15, 2019

የውሃ ሽታ ሆኖ የቀረው የውሃ ፕሮጀክት ነገር፣

የ3 ወረዳ ነዋሪዎችን የወንዝ ውሃ ከመጠጣት ይታደጋል ተብሎ ከዓመታት በፊት የተጀመረው የተከዜ ንፁህ የመጠጥ ውሃ ፕሮጀክት ጠፋ ተባለ፡፡

ላለፉት 6 ዓመታት፣ የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ሐይል ያስተዳድረዋል የተባለው ይህ ፕሮጀክት ስለደረሰበት ደረጃ ለተወካዮች ምክር ቤት ሪፖርት ሲያቀርብ ቢቆይም በቦታው በተግባር የተሰራ ሥራ ስለመኖሩ ሲፈተሽ ግን የውሃ ሽታ ሆኗል…

የትዕግስት ዘሪሁንን ዘገባ ያዳምጡ