አብኖች ኦሕዴድ/ኦዴፓ በቀደምለት ባወጣው መግለጫ ኦዴፓ በአጀንዳነት ይዞ ከሚታገልባቸው ጉዳዮች ውስጥ ዋነኛው የፌደራል ሥርዓቱ በመሆኑ በፌዴራል ሥርዓቱ ላይ ከሚወራው የሐሰት ፕሮፖጋንዳ ተጠበቁ…… ለፌደራል ሥርዓቱ መምጣት ከፍተኛ ዋጋ ተከፍሎበታል፡፡ ኦዴፓ ለተጨማሪ ድል ይሠራል እንጂ ከዚህ ቀደም የተገኙ ድሎችን አያከሽፍም!” ማለቱን እንደማይቃወሙ አንዳንዶቹ ትናንትና በየግል የፌስቡክ አካውንታቸው ገልጸዋል፡፡ የተቀሩት ደግሞ ዝምታን መርጠዋል፡፡

መግለጫው ምን ማለቱ እንደሆነ ሳይገባቸው ቀርቶ እንዳይመስላቹህ አንዳንዶቹ ከላይ የጠቀስኩትን የመግለጫውን ክፍል እንደማይቃወሙ የገለጹት፡፡ አፈጣጠራቸው እንደአባታቸው ብአዴን ሁሉ አማራን ለማስበላት፣ የአማራን ጥቅም አሳልፎ ለመስጠት፣ ለባንዳነት፣ ለባርነት ስለሆነ እንጅ፡፡

አማራ የሆነ ሁሉ ይሄንን የኦሕዴድ/የኦዴፓ መግለጫ ወይም የክልል አሥተዳደር አከላለልን መቃወም ማውገዝ ከሚኖርበት ዋነኛ ምክንያቶች አንዱ የክልል አሥተዳደር አደላለል የአማራ መሬቶችን፣ የአማራ ዐፅመ ርሥቶችን ለወራሪና ለመጤ የሰጠ ያስረከበ በመሆኑ ነው፡፡

ኦዴፓ በግልጽ እንደተናገረው ለተጨማሪ ድል እሠራለሁ እንጅ ጭራሽ የኦሮሞ ሕዝብ እስከአሁን ያገኛቸውን ድሎችና ጥቅሞች አሳልፌ አልሰጠም!” ብሏል፡፡ የዚህ አባባሉ ትርጉም አንዱ እነ ጃዋር የኦሮሞ እናደርገዋለን!” የሚሏቸውን ተጨማሪ የአማራ መሬቶች ማለትም ወሎን መተከልን…. የኦሮሞ ማድረግ ነው፡፡

አማራ ይሄንን መግለጫ መቃወም፣ ማውገዝና ውድቅ ማድረግ የሚኖርበት ጥቅሙንና ህልውናውን ለማስጠበቅ “”እንኳንና ተጨማሪ መሬት ልትወስዱ ቀርቶ አሁን ያላቹህበትም በወረራ የያዛቹህት ነውና የእኛ የእኛ!” ማለት ካመጣቹህና መላ ሀገሪቱ የሁላችንም ሆና አብረን መኖር የማንችል ከሆነ የእናንተ የሆነ መሬት ኢትዮጵያ ውስጥ የላቹህምና፣ አማራ መሬቱን ርሥቱን ለወራሪ (ለኦሮሞ) እና ለመጤ ስደተኛ (ለትግሬና መሰሎቹ) አስረክቦ የፌዴራል ሥርዓት የምትሉትን ወይም የክልል አሥተዳደር አከላለልን ተቀብያለሁ!” ብሎ ባዶ እጁን አጨብጭቦ አይቀመጥም!!!”” የሚል የጸና አቋም መያዝ ስላለበት ነው!!!

ወገኔ ሆይ! ከዚህ አቋም ውጭ የሆነ አማራ ነኝ!” እያለ የሚያወናብድ ቡድን ወይም ግለሰብ ሁሉ ቅጥረኛ፣ ባንዳ፣ ጠላትህ እንጅ አማራ አይደለምና ተጠንቀቅ!!!

ወገኔ ሆይ! አበክሬ ላሳስብህና ላስጠነቅቅህ የምሻው ቁምነገር ቢኖር በዚህች ሀገር ውስጥ አብረውህ እየኖሩ ያሉ ጎሳዎችና ብሔረሰቦች ከ98% በላይ የሚሆነው በጠባብነትና ጎጠኝነት የተመረዘ፣ ሀገርና አብሮነትን የማያውቅ፣ የማይገባው ሆኖ ስለወጣ ለሀገር፣ ለአንድነትና ለአብሮነት እያልክ የምታደርገውን መጠን የለሽ መቻል፣ መታገስ፣ ማሳለፍ፣ ይሉኝታን ጣል እርግፍ አድርገህ ተው አስወግድ!!!

ይሄንን እስካላደረክ ጊዜ ድረስ ፈጽሞ ጥቅምህን ልታስጠብቅ አትችልም፣ የራስህንና የሀገርህን ህልውናም መታደግ ማዳን ፈጽሞ አትችልም!!!

በመሆኑም የሚሆን መስሎህ እነኝህ ያስበሉህን፣ ለታላቅ ውርደትና ውድቀት የዳረጉህን ሰብአዊ ባሕርያት ከራስህ አስወግድና ጨክነህ ቆርጠህ ተነሥ!!! ካልሆነ እያየኸው እንዳለኸው የቀረውን መሬትህንና ያንተ የሆነውን ሁሉ ተነጥቀህ ባዶህን እንደምትቀርና እንደምትጠፋ ዕወቅ!!!

ድል ለአማራ ሕዝብ!!! ኢትዮጵያ ለዘለዓለም ትኑር!!!

ሠዓሊ አምሳሉ ገ/ኪዳን አርጋው

amsalugkidan@gmail.com