February 25, 2019

ይህ ጥያቄ ሆን ተብሎ ህዝብን እርስ በርስ ለማጋጨት የምትሽከረከር ድራማ ናት:: መለስ ዜናዊ ጥሩ ተጫውቶባት አለፈ:: ዛሬም የእሱ ርዝራዦች ደህና ያሽከረክሯታል:: ከፋፋይ መርዝ ስለሆነች::ሁሉም የሚያውቀው ሀቅ አዲስ አበባ በውቅያኖስ ላይ ያለች ደሴት አይደለችም::

https://youtu.be/Dg0qbkGj5jk