
የትግራይ ክልል የአስተዳደር ወሰንና የማንነት ጉዳዮች ኮሚሽ አዋጅ ላይ ያለውን ተቃውሞ ለፌዴሬሽን ምክር ቤት አስገባ
የትግራይ ክልል የአስተዳደር ወሰንና የማንነት ጉዳዮች ኮሚሽን አዋጅ ህገ መንግስቱን የሚጥስ በመሆኑ እንዲጣራለት የተቃውሞ አቤቱታውን ለፌዴሬሽን ምክር ቤት ማስገባቱ ተገለጸ።
በፌዴሬሽን ምክር ቤት የዴሞክራሲያዊ አንድነት፣ የህገ መንግስት አስተምህሮና የሰብዓዊ መብት ግንባታ ቋሚ ኮሚቴ ጸሀፊ ወይዘሮ ፍረወይኒ ገብረእግዚአብሔር፤ ከአዲስ ዘመን ጋዜጣ ጋር ባደረጉት ቃለ ምልልስ፤ የኮሚሽኑ መቋቋም ‹‹ህገ መንግስቱን ይጥሳል›› የሚሉ አሉና በዚህ ላይ ሃሳባቸው እንዲሰጡ ሲጠየቁ በሰጡት ምላሽ ፣የትግራይ ክልል ለፌዴሬሽን ምክር ቤት አቤቱታ ማስገባቱን አንስተው ዝርዝር ማብራሪያ እንደማይሰጡ ገልጸዋል።
ለተጨማሪ ሊንኩን ይጫኑ
