March 10,2019

https://youtu.be/_xiu1zTihDc

https://youtu.be/uHgoeHYesxo

ለተሰብሳቢው በጋዜጠኛ እስክንድር ነጋ አማካኝነት ተነብቦ በድጋፍ የፀደቀ የአቋም መግለጫ

1) አዲስ አበባ የነዋሪዎቿ እና የኢትዮጵያ እንጅ ማንኛውም ክልል ልዩ ጥቅም ሊጭንበት የማይችል ከተማ ነች

2) የአዲስ አበባ ወሰን፣ በከተሞች የሚደረጉ ሰፈራዎች ላይ በምርጫ የተመረጠ አስተዳደር እስኪኖር ድረስ ምንም አይነት እንቅስቃሴ እንዳይደረግ

3) የአዲስ አበባ ሕዝብ በሚቀጥለው ምርጫ ልዩ ጥቅም ለሚል አካል አንድ ድምፅ እንዳይሰጥ፣ ይህን ለማድረግ ስብሰባውን የጠራው አካል በሕዝብ የተሰየመ መሆኑ

4) እንቅስቃሴያችን ሰላማዊ መሆኑን የወሰንን መሆኑን በሙሉ ድምፅ ተስማምተናል።