ሀብታሙ ግርማ
መጋቢት 1 ቀን፣ 2011 ዓ.ም
ጅግጅጋ፣ ኢትዮጵያ
*************
Very sad to hear news of plane crash that claimed lives of 157 passengers on board of Ethiopian, Boeing 737 aircraft.
********For families and friends of victims, May God endures you all
********For the management of the national flag carrier, keep making on your rich  expertise on how best to run business amidst crisis.
********For the Ethiopian populace, this is my message:
………….Let this tragic accident be not for an exchange of words of condolences for lip services, but a reminder of the need to sense our soul for good.
………….Let us remember and adhere to the power of negative energy a NATURAL LAW; hence while making our home chaotic, let\’s be ware that by no means we enjoy a safe return of our planes in the sky; our ships on the ocean; our brothers & sisters abroad.
………….Let us not forget that while lending our words of condolences to victims of plane crash, it is high time that Ethiopians ought get back to our soul, and contemplate for the cost of words of waging war, hatred and animosity against each other.
………….Unless,  Let us be prepared to harvest even more tragedies to come.
እኛ ኢትዮጵያውያን የዛሬውን አደጋና ተጎጂ ወገኖቻችንን ስናስብ፦
*******የሰው ልጅ በሰውነቱ የመፈጠር መነሻና መድረሻ ፈጣሪውን ማማረር ሳይሆን ማመስገን፣ ከፍጥረታት በላይ በፈጣሪው የተሰጠውን አእምሮ  መጠቀሙ ነው። የሰዉነቱ ማረጋገጫው ቆሞ መራመዱ ሳይሆን ከስሜት ይልቅ በስሌት ይመራ ዘንድ መሆኑን እናስታውስ።
*******የጦርነት ነጋሪት ጎሳሚ፣ የእልቂት አራጋቢ፣ የመዓት ጥሪ ትተን ከልቦናችን እንሁን፣
********ችግራችንን ማወቅ የመፍትሔያችን ግማሽ መንገድ ያህል በመሆኑ ኢትዮጵያዊያን እንኳን ለደግ መሪ፣ ለፈጣሪም እንኳ የማንመች ህዝቦች መሆናችንን አምነን እንቀበል፣
*******መደማመጥ ብቻ ባለመቻላችን ዘጠናውን በጎ ትተን አስር ክፉን የሙጥኝ ብለን፣ አጥፊም አልቃሽም ሆነን የመኖራችን ነገር የዚህ ዘመን የኢትዮጵያዊያን አሳዛኝ ሁነት (TRAGEDY OF ETHIOPIANS) መሆኑን እንወቅ፣
******እንዲህ የመሆናችን ነገር ካልረገበ የሚጠብቀን መቀጮ ገና ብዙ ብዙ መሆኑን እንገንዘብ፤ ለመክፈልም እንዘጋጅ፣
*******እርስ በርሳችን እየተባላን፣ ኢትዮጵያውያን በመሪዎቻችንም  ሆነ በፈጣሪ የማዘን ሆነ የማማረር የሞራል ብቃት እንደሌለን እንወቅ፣
*******እኛ ስንዋደድ ይረዳናል ጌታ ነውና አዕምሮን ሳይጠቀሙ አምላክን ማማረር የሰው ተፈጥሮ አይደለምና ለሚደርስብን ሁሉ ኃላፊነት መውሰድ እንማር፣
********ሰው እንሁን፤ ከሰው በታችነትን ከመረጥን በራሳችን እንዘን!