
እሁድ መጋቢት 1 ቀን 2011 ዓ.ም ከአዲስ አበባው ቦሌ አለም ዓቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ተነስቶ ወደ ናይሮቢ ሲበር ቢሾፍቱ አቅራቢያ የተከሰከሰው የኢትዮጵያ አየር መንገድ አውሮፕላን ቦይንግ 737-8 ማክስ የበረራ ቁጥር ET 302 አውሮፕላን መረጃ ሳጥን በፈረንሳይ አገር እንዲመረመር ዛሬ ወደ ፓሪስ መወሰዱን ኢትዮጵያ አየር መንገድ በትዊተር ገፁ አስፍሯል።
Ethiopian Airlines ✔ @flyethiopian An Ethiopian delegation led by Accident Investigation Bureau(AIB) has flown the Flight Data Recorder (FDR) and Cockpit Voice Recorder (CVR) to Paris, France for investigation. 1,128 1:45 AM – Mar 14, 2019 Twitter Ads info and privacy 587 people are talking about thisEnd of Twitter post by @flyethiopian
•አቶ ተወልደ አየር መንገዶች ሁሉ ለጊዜው ቦይንግ 737-8 ማክስን እንዳይጠቀሙ ጠየቁ
ጀርመን የመረጃ ሳጥኑን እንድትመረምር ተጠይቃ ሶፍትዌሩ እንደሌላት በመግለፅ ጥያቄውን ሳትቀበል መቅረቷ ተገልፆ ነበር ትናንት።
የመረጃ ሳጥኑ ወደ ፓሪስ የሄደው በአለም አቀፉ አቪዬሽን አደጋ ምርመራ ቢሮ በሚመራው የኢትዮጵያ ልዑክ ነው።
•“እስካሁን ሙሉ የሰውነት ክፍል ማግኘት እንደተቸገርን ለቤተሰብ እያስረዳን ነው” አቶ ተወልደ ገ/ማርያም
በአደጋው 157 ሰዎች ሞተዋል።

