March 16, 2019

በኬንያ አዲሱ የኢትዮጵያ አምባሳደር መለስ ዓለም የሹመት ደብዳቤያቸውን ለኬንያው ፕሬዚዳንት ኡሁሩ ኬንያታ ሲያቀርቡ በእጃቸው ስለያዟት “ጭራ” ጉዳይ ተጨዋውተዋል። ፕሬዚዳንት ኡሁሩ ፤ “የቀድሞው የኢትዮጵያ ንጉስ አፄ ኃይለስላሴ ለአባቴ የሰጧቸው ጭራ እስከመጨረሻ የሕይወት ፍፃሜያቸው ድረስ አብሯቸው ነበር” ሲሉም ነግረዋቸዋል።

ከአቶ መለስ ዓለም ጋር ያደረግነውን ቃለምልልስ ያዳምጡ (VOA Amharic)

https://youtu.be/hcqsxEkEJbY