የህዝብና ቤት ቆጠራው ላልተወሰነ ጊዜ እንዲራዘም የቆጠራ ኮሚሽኑ የውሳኔ ሀሳብ አቀረበ  

On Mar 18, 2019250

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 9፣ 2011(ኤፍ.ቢ.ሲ) የህዝብና ቤት ቆጠራ ላልተወሰነ ጊዜ እንዲራዘም የቆጠራ ኮሚሽኑ በመወሰን የውሳኔ ሃሳቡን ለተወካዮችና ለፌዴሬሽን ምክር ቤቶች እንዲቀርብ መላኩን የጠቅላይ ሚኒስትር ፅህፈት ቤት ገለፀ።

ፅህፈት ቤቱ ማምሻውን ባወጣው መግለጫ የህዝብና ቤት ቆጠራ ኮሚሽን ዛሬ መጋቢት 7 ቀን 2011 ባካሄደው ስብሰባ አራተኛዉን የህዝብና ቤት ቆጠራ ለማካሄድ የተደረገዉን ዝግጅት በመገምገም የዉሳኔ ሃሳቦች ማሳለፉን አመልክቷል።

በዚህም መሠረት:-