March 23, 2019

ሰበር መረጃ ከለንደን

❗️

ታላቅ ሰላማዊ ሰልፍ በለንደን –  አዲስ አበባ ለሁሉም ሁሉም ለአዲስ አበባ!!!ናትናኤል መኮንን በለንደን የሚኖሩ ኢትዮጵያዊያን እና ትውልደ ኢትዮጵያዊያን በአዲስ አበባ ጉዳይ የአዲስ አበባ ልጅች ታላቁ እስክንድር ነጋን በመደገፍ ሰላማዊ ሰልፍ በማድረግ ላይ ናቸው:: ነገ እስክንድር ነጋ በቃሊቲ የሚገኘው መድህን ዲኮር አዳራሽ የአዲስ አበባን ልጆች ህዝባዊ ስብሰባ ጠርቷል:: ነገ ስምንት ሰአት ቃሊቲ መድህን ዲኮር አዳራሽ አይቀርም:: አዲስ አበባ ለሁሉም ሁሉም ለአዲስ አበባ https://m.facebook.com/story.php?story_fbid=2115492305185654&id=100001747156685Filed in:Amharic