March 23, 2019

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ውስጥ ካሉት 58 የቢሮ ሃላፊወች፡ የኤጀንሲ ዳይሬክተሮችና ኮሚሽነሮች መካከል
31 ኦሮሞወች
7 አማሮች
11 ደቡብ
9 ትግራይ ናቸው፡፡
1- ኢ/ር ታከለ ኡማ አዲስ አባበ ከተማ አስተዳደር ምክትል ከንቲባ – ኦሮሞ
2- ኢ/ር እንዳወቅ አብቴ በምክትል ከንቲባ ማዕረግ የማህበራዊ ዘርፍ ክላስተር አስተባባሪና የንግድና ኢንዱስትሪ ቢሮ ኃላፊ አማራ
3- ዶ/ር ሰለሞን ኪዳኔ በምክትል ከንቲባ ማዕረግ የኢኮኖሚ ክላስተር አስተባባሪና የትራንስፖርት ቢሮ ኃላፊ ትግራይ
4- አቶ ጀማሉ ጀምበር የስራ እድል ፈጠራ እና ኢንተርፕራይዝ ልማት ቢሮ ኃላፊ ደቡብ
5- ኢ/ር ሰናይት ዳምጠዉ ቤቶች ልማትና አስተዳደር ቢሮ ኃላፊ አማራ በታከለ ኡማ የተመደበች
6- ወ/ሮ አልማዝ አብርሃ የሴቶችና ህፃናት ጉዳዮች ቢሮ ኃላፊ ትግራይ
7- ኢ/ር ሽመልስ እሸቱ መሬት ልማት ማናጅመንት ቢሮ ኃላፊ ኦሮሞ
8- ዶ/ር ታቦር ገ/መድህን ትምህርት ቢሮ ኃላፊ ኦሮሞ በአማራ ውክልና የተሾመ
9- ዶ/ር ዮሀንስ ጫላ ጤና ቢሮ ኃላፊ ኦሮሞ
10- አቶ ንጋቱ ዳኛቸዉ ቴክኒክና ሙያ ትምህርትና ስልጠና ኤጀንሲ ኃላፊ አማራ የህወሃት ጀሮ የነበረ
11- አቶ ሀይለሰማአት መርሀጥበብ የወጣቶችና በጎፈቃድ ማስተባበርያ ቢሮ ኃላፊ አማራ በታከለ የተመደበ
12- ኢ/ር አወቀ ኃ/ማርያም አዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ዋና ሥራ አስኪያጅ አማራ
13- ወ/ሮ እናትአለም መለሰ መገናኛብዘሃን ኤጀንሲ ዋና ሥራ አስኪያጅ ኦሮሞ በአማራ ውክልና የተሸመች
14- ኢ/ር ዮናስ አያሌዉ የኮንስትራክሽንና ቤቶች ልማት ቢሮ ኃላፊ ኦሮሞ
15- ወ/ሮ አለምፀሃይ ጻዉሎስ የሠራተኛና ማህበራዊ ጉዳይ ቢሮ ኃላፊ ደቡብ
16- አቶ ፎኢኖ ፎላ ፋይናንስ ቢሮ ኃላፊ ደቡብ
17- ረዳት ፕሮፌሰር ነብዩ ባየ የባህል፣ኪነ-ጥበብ እና ቱሪዝም ቢሮ ኃላፊ አማራ
18- ዶ/ር ፍሬህይወት ገ/ህይወት አዲስ አበባ ፐብሊክ ሰርቪስና የሰ/ሃ/ል/ቢሮ ኃላፊ ትግራይ
19- አቶ ተስፋዬ መለሰ አዲስ አበባ ከተማ ይግባኝ ሰሚ ፍርድ ቤት ፕሬዝደንት ኦሮሞ
20- አቶ ደረጄ ፈቃዱ ፕላንና ልማት ኮምሽን ኮሚሽነር ኦሮሞ
21- አቶ ተስፋዬ በልጅጌ የዲሞክራሲ ስርዓት ግንባታ ተቋማት ማስተባበሪያ ጽ/ቤት ኃላፊ ደቡብ
22- አቶ ሺሰማ ገ/ስላሴ አዲስ አበባ ከተማ ገቢዎች ባለስልጣን ዋና ስራ አስኪያጅ ደቡብ
23- ወ/ሮ ፍሬህይወት ተፈራ አቃቢ ህግ ቢሮ ኃላፊ ደቡብ
24- አቶ አብዱልፈታ ዩሱፍ የኢንቨስትመንት ኮምሽን ኮሚሽነር ደቡብ
25- አቶ ጌታቸዉ ወረቲ አዲስ አበባ ምግብ መድሃኒት፣ ጤና ክብካቤ አስተዳደርና ቁጥጥር ባለስልጣን ዋና ዳይክተር ኦሮሞ
26- ወ/ሮ ፅጌወይን ካሣ አዲስ አበባ ከተማ ዋናኦዲተር ትግራይ
27- ጀነራል ደግፌ በዲ አዲስ አባበ ፖሊስ ኮሚሽን ኮሚሽነር ኦሮሞ
28- ኢ/ር ኪሮስ መለሰ የግንባታና የዲዛይን ጽ/ቤት ዋና ስራ አስኪያጅ ትግራይ
29- አቶ መስፍን መንግስቱ አንበሳ የከተማ አዉቶብስ አገልግሎት ድርጅት ስራ አስኪያጅ ኦሮሞ
30- ዶ/ር ስለሺ ደገፋ የተፋሰስና አረንጓዴ አካባቢዎች ልማት ኤጀንሲ ስራ አስኪያጅ ኦሮሞ
31- ኢ/ር ዘሪሁን አባተ ዉሃና ፍሳሽ ዋና ስራ አስኪያጅ ኦሮሞ
32- ኢ/ር አለም አሰፋ አከባቢ ጥበቃና አረንጓዴ ልማት ኮሚሽን ኮሚሽነር ኦሮሞ
33- ወ/ሮ ብሩክነሽ አርጋዉ የትምህርትና ስልጠና ጥራት፣ሙያ ብቃትና ምዘና ማረጋገጫ ባለስልጣን ዋና ዳይሬክተር ደቡብ
34- ወ/ሮ ዘይነባ ሽኩር ወሳኝ ኩነት ምዘገባና መረጃ ኤጀንሲ ዋና ዳይሬክተር ኦሮሞ
35- አቶ ሰሎሞን ለገሰ አዲስ አበባ ከተማ አሽከርካሪ ተሸከርካሪ ፈቃድና ቁጥጥር ባለስልጣን ዋና ስራ አስኪያጅ ኦሮሞ
36-ዶ/ር እሸቱ ለማ የአዲስ አበባ ከተማ ደረቅ ቆሻሻ አስተዳደር ኢጀንሲ ዋና ስራ አስኪያጅ ኦሮሞ
37- ኮማንደር አህመድ መሐመድ አደጋ ስጋት ሥራ አመራር ኮሚሽን ኮሚሽነር ኦሮሞ
38- ኢ/ር ሞገስ ጥበቡ አዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለስልጣን ዋና ዳይሬክተር ኦሮሞ
39- ዶ/ር ብርሃነመስቀል ጠና ኮቴቤ ሜትሮፖሊታን ዩኒቨርስቲ ፕሬዚዳንት ኦሮሞ
40- ሲስተር የብርዛፍ ገብሩ የአዲስ አበባ ከተማ የኤች አይቪ ኤድስ መከላከያና መቆጣጠርያ ጽ/ቤት ትግራይ
41- አቶ ዮሐንስ ምትኩ የሰላም ና ፀጥታ አስተዳደር ቢሮ ኃላፊ ኦሮሞ
42- አቶ መኮንን የንብረትና ህንጻ አስተዳደር ዋና ስራ አስኪያጅ ኦሮሞ
43- አቶ አለማየሁ የንብረትና ህንጻ አስተዳደር ም/ስራ አስኪያጅ ኦሮሞ
44- አቶ አብዱልቃድር ሬድዋን የመንግስት ግዥና ንብረት ማስወገድ ኤጀንሲ ዋና ስራ አስኪያጅ ደቡብ
45- አቶ ዋቆ የአርሶ አደሮችና ከተማ ግብርና ኮሚሽን ኮሚሽነር ኦሮሞ
46- አቶ መኮንን የአርሶ አደሮችና ከተማ ግብርና ኮሚሽን ም/ኮሚሽነር ኦሮሞ
47- አቶ ስሜ የአርሶ አደሮችና ከተማ ግብርና ኮሚሽን ም/ኮሚሽነር ኦሮሞ
48- አቶ መኮንን የህዝብ ቅሬታ ማስተናገድ ጽ/ቤት ኃላፊ (በቢሮ ኃላፊ) ኦሮሞ
49- አቶ ዘውዴ ቀጸላ የከንቲባ ጽ/ቤት ኃላፊ (በቢሮ ኃላፊ) ኦሮሞ
50- ወ/ሮ አበበች ነጋሽ ዋና አፈጉባኤ (በከንቲባ ማረግ ትግራይ
51- አቶ ተስፋዬ ተርፋሳ ም/አፈጉባኤ (በም/ከንቲባ ማረግ) ኦሮሞ
52- አቶ ይሳቅ ግርማይ የቋሚ ኮሚቴ ሰብሳቢ (በቢሮ ኃላፊ ማረግ) ትግራይ
53- አቶ ታደሰ በንቲ የቋሚ ኮሚቴ ሰብሳቢ (በቢሮ ኃላፊ ማረግ) ኦሮሞ ሰሞኑን በሞት የተለየ
54- አቶ ኤፍሬም ግዛው የቋሚ ኮሚቴ ሰብሳቢ (በቢሮ ኃላፊ ማረግ) ኦሮሞ
55- አቶ ሞላ ንጉስ አማራ የቋሚ ኮሚቴ ሰብሳቢ (በቢሮ ኃላፊ ማረግ) አማራ የህወሃት ተላላኪ የነበረ
56- ወ/ሮ አረጋሽ ቸኮል የቋሚ ኮሚቴ ሰብሳቢ (በቢሮ ኃላፊ ማረግ) ደቡብ
57- ወ/ሮ ረውዳ ሱልጣን የቋሚ ኮሚቴ ሰብሳቢ (በቢሮ ኃላፊ ማረግ) ደቡብ
58- ወ/ሮ ሂሩት አጽብሃ የቋሚ ኮሚቴ ሰብሳቢ (በቢሮ ኃላፊ ማረግ) ትግራይ
#ልሣነ_ዐማራ
