March 23,2019

ዋና ጉዳዮች

የኦሮሞ ፖለቲካ አውሬነቱ እየፈጠጠ ስለመጣ አሁን ለብዙዎች ነገሮች እየተገለጡላቸውም ይመስላል፡፡ የኦነግን አረመኔያዊ አስተሳሰብና ድርጊት ጊዜው ስለቆየ ይረሳል ተብሎ ታስቦ ይመስላል፡፡  አሳዛኙ ግን ኦሮሞ ማለት አለመታመን መሆኑና ጥቂት ጤነኞች አብሮ ማረከስ መሆኑ ነው፡፡ የኦሮሞ ፖለቲካ ከጁምሩ ጸረ-ኢትዮጵያና ሕዝብ እንደሆነ ከጀምሩ ታሪኩን የምናውቅ አለን፡፡ አንዳንዱ ለዚህ ሚዲያ ስለማይመች አንጠቅሰውም፡፡ ብዙ ኦሮሞ ጭምር ይህን ሚስጢር ስለማያውቅ በሬ ከአራጁ እንደተባለ በኦሮሞነት ተጠለፈው ከማሰብ አስወጥተው የአደገኞቹ የኦሮሞ አክራሪዎች የአስተሳሰብ ባሪያ ሆኗል፡፡ መሆኑ ብቻመ ሳይሆን በራሱ አንገት ገመድ እያስገባ ነው፡፡ የኦሮሞ ፖለቲካ አሁን ያለው ኦሮሞን ጭምር የሚያጠፋ እንደሆነ ከመጠቆም ውጭ ገልጬ አልናገርም፡፡ ሱሉልታና ለገጣፎ ላይ በኦሮሞነት ሽፋን ከባሌና ከአርሲ ከንቲባ ሲኮን ማስተዋል መቻል ነበረበት፡፡ በደርግ በ1960ዎቹ መጨረሻና 70ዎቹ መጀመሪያ አከርካሪቱን ተሰብሮ የነበረው አደገኛው ቡድን ስራውን ስለሚያውቅ አደፍጦ ወያኔ ሲመጣ እድል አግኝቶ በአርባ ጉጎና በደኖ ብዙ ዳግም አረመኔነቱን ታይቶ ከዛም በወያኔ ሽፋን  ጊዜ እና እድል አግኝቶ በስልጣን ሰንሰለት ለመግባት ችሏል፡፡ በተለይ ከእነ ጁኔዲን ሳዶ በኋላ ብዙ እድል አግኝቷል፡፡ ጀዋር የሚባለው ወሮበላ የዚህ ቡድን ጉዳይ አስፈጻሚና እስካሁንም ለዚህ ቡድን የሚያገለግል እንደሆን ብዙዎች አይረዱም፡፡ የዚህ ቡድን ከወለጋው ኦነግ ጋር አሁን ያለው ወዳጅነት ለጊዜው የጠላቴ ጠላት ወደጄ በሚል እንጂ በኦሮሞነት አደለም፡፡ የወለጋው ዘረኛና አእምሮው በጥላቻ የመረቀዘው ቡድን ለዚህ እጅግ አረመኔ ለሆነው ቡድን ጥሩ ከለላው ሆኗል፡፡ አሁን ብዙ ሰው ትኩረቱ ወለጋ ስላለ ኦነግ እንጂ ሱሉልታና ለገጣፎ ድረስ ሰርገው የገቡት አከርካሪውን ብሎት የነበረው ኦነግ ቡድን አደለም፡፡

ከሱማሌ ክልል አዋሳኝ ቦታዎች ከ1ሚሊየን በላይ ተፈናቀሉ በሚል የራሱን ተልዕኮ የሚያስፈጽሙለትን መሐል አገር አምጥቶ ሲያሰፍር አሁን ድረስ ሰው የዚህ ሴራ ጉዳይ የገባው አይመሰልም፡፡ እኔ ከጅምሩ በአብዲ ኢሌ እየተሳበበ ያለው የሱማሌ አዋሳኝ ቦታዎች መፈናቀል የኦነጋውያን ሴራ እንደሆነ ስናገር ቀልድ መስሎ ነበር፡፡ አሁን ግን በውጤት እየተገለጸ እየታየ ስለሆነ ዛሬ ያላመነ ትንሽ ቆይቶ እንዲያምን ይሆናል፡፡ አለማስተዋል ሆኖ እንጂ ከሱማሌ አዋሳኝ የተፈናቀለ በምን ስሌትና ስልት ወይም አግባብ ነው ሐረርን የሚያህል ትልቅ ግዛት (ምስራቅ፣ ምዕራብ) አልፎ እሱን ከማይመስሉት ማህበረሰብ አዳማና አዲስ አበባ ዙሪያ ሊሰፍር የቻለው ብሎ የጠየቀ ስንት ሰው እንዳለ አላውቅም፡፡ አብዲ ኢሌ የራሱ የሚከሰስበት ብዙ ችግር አለበት፡፡ የሱማሌ ልዩ ኃይል እየተባለ የሚጠራውም እንደዛው፡፡ አብዲ ኢሌና የሱማሌ ልዩ ኃይል ከማንም በላይ ግፍ የፈጸሙት በሱማሌ ሕዝብ ላይ ነው፡፡ በኦሮሞ መፈናቀል በተባለው ግን መነሻ ምክነያቶች ሆነው ሽፋን ሆኑ እንጂ ጉዳዩ በኦነጋውያን ሆን ተብሎ ታቅዶበት፡፡ ተፈናጀቃይ የተባሉትም ሰዎች አላማው ሁሉ ተነግሯቸው የተፈጸመ ሴራ እንደሆነ ብዙ ማሳየዎች አሉ፡፡ በበቀደሙ የኮንደሚኒየም ቦታ ድንፋታ ላይ የጀዋር አጃቢ የነበሩት፣ ገጀራ ይዘው ፍርድ ቤት ፊት ለፊት የታዩት፣ የመሳሰሉት የዚህ ቡድን በሚስጢር የሚያደራጃቸው እንደሆነ ብዙው ሰው አይታየውም፣ ኦሮሞም በኦሮሞነት አእምሮው ታውሯል፡፡

ሰሞኑን በአዲስ አበባ ከተማ ቦሌ ሚካኤል አካባቢ የሆነ ግጭት ተፈጥሮ በነበረበት ወቅት ጉዳዩ ምንም ይሁን ምን ኦኤምኤን የተባለው የጀዋር ሚዲያ የራሱ የአይን እማኝ በማድረግ ሲያቅርባቸው የነበሩትና ሲናገሩ የነበሩትን ታዘቡ፡፡ ይሄው የአሸባሪው ቡድን ሚዲያ ያቀረባቸው ተናጋሪዎች ከየት እንደሆኑ ለብዙ ሰው አይገባውም፡፡ ኦሮምኛ ከመናገራቸው በቀር፡፡ ሁሉም ከሚናገሩት ኦሮምኛ እንደታዘብኩት የዚሁ ራሱን መሀል አገር እየዘረጋ ያለው ቡድን አካልና ምን አልባትም ተፈናቀለ ተብሎ ከመጡት ነው፡፡ ይህ ቡድን ትልቁ ጥንቃቄውና ስጋቱ  ሸዋ ስልጣን እንዳይዝበት ነው፡፡ የሸዋ ኦሮሞና የዚህ ቡድን በደንብ ይተዋወቃሉ፡፡ ሸዋ የዚህን ቡድን አከርካሪ ሰብረውት የነበሩ የእነ ደምሴ ቡልቶ ወገን ነውና፡፡ በጣም የገረመኝ አለሙ ስሜ የተባለ ሰው በኦዴፓ/ኦነግ ውስጥ የሸዋን አቋም በመያዙ ሰሞኑን በእነጀዋር ትልቅ ዘመቻ ተከፍቶበት ነበር፡፡ እርግጥ ነው ሸዋ በስህተት በሚመስል መልኩ እንጂ በኦሮሞ ፖለቲካ ውስጥ እድል የለውም፡፡

ይሄው ቡድን ከወለጋው ዘረኛ ቡድን ጋር በመተባበር ነው ከኦሮሚያም አልፎ በሌሎች ሕዝቦች መካከል ሠላም እንደይሆን ከፍተኛ ሴራ እየሰራ እንደሆነ ልብ ሊባል ይገባዋል፡፡ በደቡብ የሲዳማ ሽብር ቡድን እያደራጀ ነው፡፡ ሲዳማም በራሱ አንገት ገመድ እያስገባ እንደሆነ አልተረዳም፡፡ ይሄው ቡድን ኢትዮጵያዊነትን የመልሱብኛል በሚላቸው ገለሰቦችና ቡድኖች ላይ ያለ የሌለ አቅሙን ነው የሚጠቀመው፡፡ ለምሳሌ በእስክንድር ነጋ ላይ የሚያደርገውን ነው ያጣው፡፡ ቄሮ የተባለውን የዚሁ ቡድን የአስተሳሰብ ባሪያዎችን ነጻነት ያመጡት እነሱ ናቸው የሚል ትርክት ፈጥሮ ስለተሳካለት ይሄነኑ ለብዙ ነገር ይጠቀማል፡፡ ቄሮ ሁለት ከተባለ ሁለት አይነት ነበር፡፡ የለማ ቄሮና የጀዋር ቄሮ፡፡ የሽብር ቡድኑ መሪ የአብይ መንግስትና የቄሮ መንግስት እንዳለው ማለት ነው፡፡ የለማ ቄሮ የአብይ መንግስትን ሲቀላቀል የጀዋር ቄሮ ራሱን መንግስት አድርጎ መቀጠሉ ነው፡፡  ኦዴፓ/ኦነግ ውስጥ  የዚሁ ቡድን ሴራ ለማሳለጥ ብዙዎች ተሰግስገው ስለገቡ አሁን የምናየውን ሁሉ ለመስራት እድል አግኝተዋል፡፡ አሁን ይሄ ቡድን እንደተባለውም እስክንድርን ፈርቶታል፡፡ ስለዚህ አንደ ዘዴ መፈለግ አለበት፡፡ እስክንድር በኢትዮጵያ ዛሬ ለመጣው ለውጥ አንድ ግለሰብ ሆነ ዋነኛ እንደነበር ግልጽ ነው፡፡ ዛሬ ቄሮ ነጻ አውጥቶት በቄሮ ላይ ተነሳ በማለት እስክንድርን ሁሉም በኦሮሞነት ይተባበራል፡፡ ዛሬ ለመጣው ለውጥ ግን ዓለም የሚያውቀው ከትልልቆችም ቡድኖች በላይ ሳይቀር አንዱን እስክንድርን እንደሆነ ብዙዎች አያስተውሉም፡፡  እስኪ ጥቂቶቹን እዚህ እንደማሳያ ላቅርብ

Array
https://www.newyorker.com/news/news-desk/the-dangerous-case-of-eskinder-nega
https://www.bbc.com/news/world-africa-18825538
https://www.eff.org/deeplinks/2018/02/imprisoned-blogger-eskinder-nega-wont-sign-false-confession

ከላይ የምትመለከቷቸው ሊንኮች ዓለም በእስክንድር ምክነያት የወያኔን ቡድን ምን ያህል እንደተረዳው ነው፡፡ ለመሆኑ ማን ነው ራሱን መስዋዕት አድርጎ የዚህን ያህል ለዓለም የወያኔን ግፍና ሴራ ያጋለጠ የተደራጀ ቡድን በሉት ግለሰብ፡፡ ይሄን እስክንድር ነው ዛሬ በቄሮ መስዋዕትነት ነጻ ወጣ የሚሉት? አሁን በመጣው እነ አብይ በቀለዱበት ለውጥ እስኪ ከእስክንድር በላይ አስተዋፅኦ አለኝ የሚል ሂሊና ቢስ ከአልሆነ ማን ነው?

ሰሞኑን ለኦነጋውያን ሽፋን ለመስጠት የእስክንድርን ሕዝብን ሰብስቦ እንዲደራጅና ከተማውን ከወራሪዎች እንዲጠብቅ ያሰተባበረበትን ሂደት ሊከስ የሚሞክረው የኦዴፓ/ኦነግ መንግስት ሁሉን ነገር የኦሮሞ ነው እያለ አገርና ሕዝብን እየመሰ ያለውን አሸባሪ እንዳች ቃል ትንፍሽ ማለት አልፈለገም፡፡ በጠራራ ጸሐይ በሬዲዮና ፖሊስ ታጅቦ በገንዘባቸው የሰሩት የኮኖዶሚኒየም ቤት ለባለ እድለኞች አይሰጥም ብሎ ጭፍራዎቹን ዱላና ገጀራ አሸክሞ አደባባይ ሲያወጣ የነበረውን አሸባሪ መናገር ይቅርና ጭራሽ  በመተባበር ውስጥ በአሉት ከላይ ያነሳሁት ቡድን መግለጫ አወጣ፡፡ ይሄና አብይ ለበርካታ ጊዚያት በአዲስ አበባ ከተማ ላይ ሲሰራ የነበረውን ሴራ የተመለከተው እስክንድር ሕዝቡን ለምን ዝም ትላለህ በሚል ሕዝቡ ራሱን እንዲያደራጅ ጥሪ አቀረበ፡፡ ይሄንኑ አደረገ፡፡ ህዝቡ ራሱን ከአደገኛ ጠላቶቹ መጠበቅ ተፈጥሯዊ መብቱ  እንጂ የዲሞክራሲ ምናምን የሚሉት እንኳን መብት አደለም፡፡ ኦዴፓ/ኦነጎች ሊያፍሩ አልቻሉም በስውር የነበረውን ሴራቸውን ዛሬ በግልጽ እያደረጉት ነው የሚመስለው፡፡ በቀደም አንዲት ሴት የከተማዋ ነዋሪ ያልሆነ መታወቂያ ሊሰጣቸው አይገባም በማለቷ ከሥራ እስከማባረር መድረሳቸው ለእንዴኔ ያለ የኦዴፓ/ኦነጎችን ዘረኝነትና ጥላቻ ከመሠረቱ ለሚያውቀው አንዳች የሚገርም አልነበረም፡፡ እንኳን ይሄን ያህል እድል አግኝተው በየትኛው ቀዳዳ የዘረኝነትና ጥላቻ ሴራቸውን ያሳካሉ፡፡ ይሄን እኔ በተግባር የማውቀው ነው፡፡

አብይና ለማን ብዙ ደግፈናል፡፡ እኛ ከህሊናችን ስለነበር በመደገፋችን አይቆጨንም፡፡ እነሱ በአዩን መልክ በአለማየታችን እድለኞች ነን፡፡ ዛሬም አብይና ለማ ተቸግረው ነው እንጂ የዘረኝነትና ጥላቻው ፖለቲካ እነሱን አይመለከትም የሚሉን ብዙዎች አሉ፡፡ ከሆነ መልክም ግን ራሳቸው እየተናገሩት ያለውን እውነት አይ እናንተ እኮ እንደዚህ አደላችሁም ለማለት ግን ድፍረቱ የለኝም፡፡ ለማ ከሱማሌ ድንበር ሰዎችን አምጥተን ዲሞግራፊ ለመቀየር እየሰራን ነው እስከማለት የሚያደርስ ምንም ምክነያት ሊኖረው አይችልም፡፡ አብይን ያ ሁሉ ሕዝብ እሱን ብሎ ዙሪየው ራሱን ለአደጋ ሰጥቶ እውነታውን አይቶ መንግስታችን ተነካ ብለው ከሱሉልታ ሕዝብ እየመጣ ነበር ብሎ ሊያናግር የሚችል ምንም አይነት ጤነኛ አስተሳሰብ ሊኖር አይችልም፡፡ ይልቁንም ሕዝቡ ከሚየስበው ውጭ ግድ በእነሱ የዘረኝነትና ጥላቻ አስተሳሰብ ሊበክሉት እየሞከሩ ከሚያሳይ በቀር፡፡

ዛሬ አብይ ሲናገር ሰምቻለሁ፡፡ የሚያወራውና ያደረገውን ማንም አልኮነንም፡፡ ግን በሚሆነው ነገር ሕዝብ ጥያቄ እየፈጠረ መጣ እንጂ፡፡  ለመሆኑ አብይ ሰሞኑን ራሱ በሚኖርበት እየሆነ ያለውን የአዲስ አበባን ጉዳይ እስክንድርን ለመተቸት የእንትና ባላደራ እያለ ለማጥላላትና ለማሰፈራራት ከመሞከር ገጀራና ዱላ ይዘው ሕዝብ በገንዘቡ የገዛቸውን ቤቶች ሊወር ስለመጣው ቡድን ለምን አንዳች ቃል እንኳን አልተነፈሰም? አብይ ይሄን ጥያቄ የሚያቀርብልህ የፖለቲካ ትርፍ ሊያገኝ የሚያስብ ሰው አደለም፡፡ ለዛ ደግሞ እስከዛሬም ይህ ሰው ሲጽፋቸው የነበሩትን ታዘብ፡፡ ብዙ ነገር እንዳይሆን ጥንቃቄ እንዲደረግ ሐሳብ በግልጽ አቅርቢያለሁ፡፡ ግልጽ ከሆንክ የኦሮሞን ፖለቲካ ስርዓት አሲይዝ፡፡ አሁንም እየተናገርግ ያለህው የኦዴፓ/ኦነግን መሠረት ለማደላደል ሌሎችን በሕግ ማስከበር ሥም ማስፈራራት ላለመሆኑ እርግጠኛ አደለሁም፡፡ ፌስ ቡክ እንደተባለው መዝጋት ሁሉ ከአለበት መዝጋት ይጠበቃል፡፡ ግን እኮ በግልጽ የራስህ መንግስት ፍቃድ የሰጣቸው ሚዲያዎች ናቸው ሕዝብን ከሕዝብ በግልጽ የሚያጋጩ ሴራዎችን የሚያሰራጩት፡፡ እንደውም ፌስቡክ የእነዚህ ወሮበሎች ሴራ እያጋለጠ ነው፡፡ ጥሩ መልዕክት ታስተላልፋለህ፡፡ ማንም በዚህ አይኮንንህም፡፡ እስካሁንም ብዙ ጥሩ የተባሉ ሥራዎች አይተናል  ስለነሱም ሕዝብ ነብሱን ሳይቀር አሳልፎ ሰጥቶሀል፡፡ አሁን ግን እየሆነ ያለው ሕዝብን ለዘረኞችና በጥላቻ ለተሞሉ አረመኔዎች ከለላ በመሆን እየሰራህ እንደሆነ ስለጠረጠረም ነው፡፡ በተግባርም የሚያያቸው ይሄንኑ ስለሆነ፡፡

ለመሆኑ አዲስ አበባ የኦሮሞ ነች የሚለው ሀሳብ እንዲሁ በተፈጥሮ ምን ይመስልሀል፡፡ ዲሞክራሲ ምናምን የሚለውን ነገር አስቀምጠንው፡፡ ግልጽ ሊሆን የሚገባው አዲስ አበባ ሲጀምር የኢትዮጵያውያን ሁሉ፣ የብሔር ብሔረሰብ ምናምን እየተባለ የሚነዛው የማደንቆሪያ ነገር ሊቆም ሲገባው ሁላችሁም ለማደናገር ትጠቀሙበታላችሁ፡፡ ግልጽ ከተማዋ የነዋሪዎቿ ነች፡፡ የኦሮሞ ነች እያለ የሚደነፋው ቡድን ከጅምሩ ሌሎችን ሁሉ በማጣፋት እኖራለሁ የሚል እሳቤ ይዞ የተነሳ የዘረኛና ጥላቻ መሆኑን እናውቃለን፡፡ ክልሉን በሙል የኦሮሞ ነው እያለ መደንፋቱ ሳይቀር አሁን አክሱም፣ ደርሷል፡፡ ሰሞኑን ጂግጂጋና ወሎ የኛ ነው የሚል ዘመቻ ተከፍቷል፡፡  ይሞክረው  እንግዲህ፡፡ እንዲህ ነው የሚታሰበው በኦሮሞ የፖለቲካ ካምፕ ውስጥ፡፡ ለዛም ነው የክልል ሕገመንግስት ሳይቀር በይፋ የሌሎችን መብት ይሚክደው፡፡ በዛም አያበቃም ዛሬ ደግሞ በሕግ ራሷን የቻለቸውን አዲስ አበባንም የእኔ ነች እያለ የሚደነፋው፡፡

ለሁሉም ኢትዮጵያዊ ግልጽ  ሊሆንለት የሚገባው ነገር በሕግ አዲስ አበባ የኦሮሚያ ዋና ከተማ አደለችም፡፡ የኦሮሚያ ዋና ከተማ በራሱ ሕገምነግስት መሠረት ናዝሬት/አዳማ ነች፡፡ ናዝሬት የሚለውን አዳማ በማለት ሰዎች አሁን ለምደውልኛል በሚል ሂሳብ ነው የኦሮሞ ፖለቲከኞች እንቅስቃሴና አሁን አዲስ አበባን ፊንፊኔ ብል ነገር ይሳካልኛል የሚል ጽኑ እምነት ያለው ወራር ቡድን እንደሆን አስተውል፡፡ ለማንኛውም የኦሮሞ ክልል (ኦሮሚያ ሳይሆን መባል ያለበት የኦሮሞ ክልል ነው ምክነያቱም ይህ ክልል ሕገ መንግስት ብሎ ባወጣው ከኦሮሞ በቀር ሌላውን አይቀበልም፡፡ የዚህ ክልል ከተማ ግን ከታች እንደምታነቡት ነው

ስለ አዲስ አበባ ግን በሕግ የተጻፈው ይሄ ነው፡፡ በተፈጥሮ ግን የነዋሪዎቿ ነች፡፡

የኦሮሞ ክልል የሎሌችን መብት እንዴት እንደካደ እንደሚከተለው አንብቡ ለማወዳደሪያ የአማራ ክልል ሕገመንግስት የተባለውን ተመሳሳይ እነቀጽ እጠቅሳለሁ፡፡ እንግዲህ መንግሰት ነኝ የሚለው ይሄ ነው፡፡

አንቀጽ 8ና 9 ኦሮሚያ

አንቀጽ8-9 አማራ

ቅዱስ እግዚአብሔር ማስተዋሉን ይስጠን! አሜን!