የዐደባባይ ዝርፊያዎች ቀጥለዋል።

መስከረም ጌታቸው /Meskerem Getachew ፕሮቴስታንታዊ enculturation በኢትዮጵያ ሰማይ ሥር ሲናኝ እያየን ነው። የዐደባባይ ዝርፊያዎች ቀጥለዋል። እስካሁን ካቶሊኮች ነበሩ በየሔዱበት ሀገር የሚተገብሩትን የመመሳሰል ስልት (enculturation stratagy ይሉታል) እኛ ሀገርም ሲተገበሩ የነበሩት። ከትውፊታቸው፣ ከሥርዓታቸው የተለየ ቢሆን እንኳ በሔዱበት ሀገር ያለውን የቤተ ክርስቲያን ሥርዓት ወስደው ይጠቀማሉ። በዚህ ምክንያት ነው ቫቲካን የማትጠቀመውንና የማያምኑበትን ታቦት ኢትዮጵያ ውስጥ ያሉ ካቶሊኮጭ የሚያከብሩ፣ […]