አስገራሚ ትዝብት፡- በጌታቸው ሺፈራው

አስገራሚ ትዝብት፡ በጌታቸው ሺፈራው ሳተናው By ሳተናው November 17, 2017 04:51 “በዚህ ፍትህ በሌለበት ሀገር እንደኛ መሆን መታደል ነው። ዳኛ መሆን ከባድ ነው።……ቢገባችሁ የምንታገለው ለእናንተም ነው!” ቴዎድሮስ አስፋው ” መሳርያ ይዛችሁ የመጣችሁት ስርዓት ለማስከበር ነው። ” መሃል ዳኛው ለማረሚያ ቤቱ ፖሊስ አዛዥ “የዘገየ ፍትህ እንደተከለከለ ይቆጠራል ያላችሁን ራሳችሁ ናችሁ” ፍሬው ተክሌ ዛሬ ህዳር 8/2010 ዓም […]

የአማራ ተማሪዎች መቱ ዩኒቨርሲቲን ለቀው ወጥተዋል ። አሁን መቱ ከተማ መነኻሪያ ናቸው

የአማራ ተማሪዎች መቱ ዩኒቨርሲቲን ለቀው ወጥተዋል ። አሁን መቱ ከተማ መነኻሪያ ናቸው  የባለ ጊዜ ልጆች በፕሌን ሲሄዱ የእኛዎቹ ባስ ተነፈጋቸው! ሳተናው

የቀድሞው አንድነት መሪዎችና አዲሱ ሰማያዊ ፓርቲ ግንኙነት የሰርገኛ ጤፍ ወይስ የዘይትና ውሃ ውህደት?

Wednesday, 15 November 2017 በይርጋ አበበ ያለፉትን 26 ዓመታት የኢትዮጵያን ፖለቲካ በደንብ ላጤነ ሰው የሚያገኘው እውነታ መልኩ ጉራማይሌ አካሄዱ የሰካራም እርምጃ የሚሉት አይነት ነው። በተለይ በተቃውሞው ጎራ የተሰለፉት ኃይሎች አንድ እርምጃ ወደ ፊት ተራመዱ ሲባል ሁለት እርምጃ ወደኋላ እየተመለሱ፤ ሄዱ ሲባል ሲመለሱ፣ ቆሙ ሲባል እየወደቁ እዚህ ደርሰዋል። ህዝቡም ከገዥው ፓርቲ ውጭ ያሉ አማራጭ ሃሳቦችን ለማግኘት […]

ሙጋቤ አሁንም በእምቢተኝነታቸው እንደጸኑ ነው

የዚምባብዌ የረጅም ጊዜ መሪ ሮበርት ሙጋቤ ሥልጣናቸውን በፍጥነት እንዲለቁ የቀረበላቸውን ጥያቄ አልቀበልም ማለታቸው እየተዘገበ ነው። REUTERS የ93 ዓመቱ ሙጋቤ ባለፈው ረቡዕ በመከላከያ ኃይላቸው ቁጥጥር ሥር ከወደቁ በኋላ ተተኪያቸውን በተመለከተ የስልጣን ትግል ተፈጥሯል። እስካሁን ሙጋቤ ከአካባቢያዊ ልዑካኑና ከጦሩ አለቃ ጋር ያካሄዱት ውይይት ውጤቱ ምን እንደነበረ በይፋ አልተገለጸም። ሆኖም የመረጃ ምንጮች ስልጣናቸውን የማስረከብ ጥያቄውን አሻፈረኝ ማለታቸውን እየገለጹ […]

የሶማሌ ክልል ልዩ ኃይል በኦሮሚያ ጥቃት መፈጸሙ ተገለጸ

November 15, 2017 | የኢትዮጵያ ሶማሌ ክልል ልዩ ኃይል ትላንት በኦሮሚያ ውስጥ ጥቃት መፈጸሙ ተገለጸ፡፡ ጥቃቱ የተፈጸመው በኦሮሚያ ክልል ምስራቅ ጉጂ ዞን ሊበን ወረዳ ውስጥ መሆኑን ነዋሪዎች ገልጸዋል፡፡ በጥቃቱም ሰባት ሰዎች የተገደሉ ሲሆን፣ ዛሬም በስፍራው ከፍተኛ ውጥረት መንገሱን ለመረዳት ተችሏል፡፡ ጥቃት ፈጻሚዎቹ የሶማሌ ክልል ልዩ ኃይል የፖሊስ አባላት መሆናቸውን በዓይናቸው እንደተመለከቱ የገለጹት ነዋሪዎች፣ በቀጣይም ለደህንነታቸው […]

የብሔራዊ ደህንነት ምክር ቤት የፀጥታ ዕቅድ አፈትልኮ የወጣ ሰነድ

በቅርቡ የተዘጋጀው የፌደራል ብሔራዊ የደህንነት ምክር ቤት የፀጥታ ዕቅድ ሰነድ በ”Addis Standard” በኩል አፈትልኮ ወጣ፡፡ በሰነዱ ውስጥ ከተጠቀሱት እጅግ በጣም አሳፋሪና አስፈሪ ከሆኑ የተግባር ዕቅዶችና ግቦች ውስጥ፦​ለግጭት ችግር ይፈጥራሉ በተባሉ አከባቢዎች የክልሎች የፀጥታ ሃይል ከአከባቢው እንዲነሳ ማድረግ፣ ለግጭት የሚያነሳሱ ግለሰቦች ይሁኑ ቡድኖች መለየትና በቁጥጥር ስር በማዋል ለህግ ማቅረብ፣ በተለያየ መንገድ ህብረተሰቡን ለጦርነት የቀሰቀሱ፣ በህዝቦች መተማመን እንዳይኖር ፀረ-ህዝብ ቅስቀሳዎችን […]

የመቀሌው ሽኩቻና የህወሃት የውድቀት አፋፍ | ክንፉ አሰፋ

መቀሌ ወሩን ሙሉ ውጥረት ውስጥ ከርማለች። ከተማዋ ላይ እየወረደ ያለው ዶፍ የሚያባራ አይመስልም። የህወሃቶቹ የዘንድሮ መሰባሰብ ለጤና እንዳልነበረ ግልጽ ነው። ሰዎቹ እንደወትሮው “በሃገር ጉዳይ ላይ” ለመዶለት ወደ መቀሌአልተጓዙም። ቀደም ሲል ጠላታችን ድህነት ነው ሲሉን ነበር። አሁን ግን በለሁለት ተቧድነው አንዱ ሌላውን ጠላት ሲል ይሰማል።  በግል ጸብ ለሁለት መሰንጠቃቸው የአደባባይ ምስጢር ይሁን እንጂ፤ እርቅ እና ሰላም በአጀንዳቸው […]

ባለስልጣናቱ ለእነ ጉርሜሳ አያኖ ምስክርነት እንዲቀርቡ በድጋሜ ታዘዘ

November 15, 2017 (በጌታቸው ሺፈራው) የፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ 4ኛ ወንጀል ችሎት በእነ ጉርሜሳ አያኖ የክስ መዝገብ በምስክርነት የተቆጠሩት ጠቅላይ ሚኒስትር አቶ ኃ/ማርያም ደሳለኝ፣ አቶ አባዱላ ገመዳ፣ አቶ ለማ መገርሳ፣ ዶ/ር አብይ አህመድ እና ወ/ሮ ጫልቱ ሳኒ ቀርበው እንዲመሰክሩ በዛሬው ዕለት ትዕዛዝ ሰጥቷል። ከአሁን ቀደም መዝገቡን ይዘውት የነበሩት የ4ኛ ወንጀል ችሎት ዳኞች ባለስልጣናቱ […]

አህመዲን ጀበል በህክምና እጦት ከፍተኛ ስቃይ ላይ መሆኑ ታወቀ

November 15, 2017   ቆንጅት ስጦታው አህመዲን ጀበል በህክምና እጦት ከፍተኛ ስቃይ ላይ መሆኑ ታወቀ የህዝብን ዉክልና ተቀብሎ የህዝብን ድምጽ በሰላማዊ መንገድ በማሰማቱ ለእስር የተዳረገው አህመዲን ጀበል ማረሚያ ቤት ዉስጥ እየተሰቃየ መሆኑ ታወቀ።በማእከላዊ እስር ቤት ዉስጥ ከፍተኛ ድብደባንና ግርፋት (ቶርቸር) የደረሰበት አህመዲን ጀበል አሁንም የማረሚያ ቤቱ አስተዳደር በሚያደርስበት ስነ-ልቦናዊና አካላዊ ስቃይ ጤናው እየተቃወሰ እንደሚገኝ ታውቋል።አህመዲን ጀበል […]