ምን ተይዞ ጉዞ !! አገሬ አዲስ

ምን ተይዞ ጉዞ !! አገሬ አዲስ መንገድ ከመጀመር በፊት የሚሄዱበትን ቦታ ማወቅ፣ለምን እንደሚሄዱና እንዴትስ ሊደርሱ እንደሚችሉ ማሰብና ማጥናት ተገቢ ነው።አቅጣጫ መሪ፣ ጠቋሚ መሳሪያና(ኮምፓስ) የካርታ ንድፍ ማዘጋጀትና መያዝ ለጉዞው መሳካት ይረዳል፡፤ መንገድ ስቶ ከመደናበርና አላስፈላጊ ድካም ውስጥ ከመግባት ያድናል። ሌላው ደግሞ እረጅም መንገድ ሲያስቡ ስንቅ መሰነቅና ሊደርስ የሚችለውን አደጋ አጢኖ ለአደጋው መከላከያ የሚሆን መሳሪያ ማዘጋጀቱም አንዱ […]
መልካም ለኢትዮጵያ ገና በአል አደረሳቹህ።

መልካም ለኢትዮጵያ ገና በአል አደረሳቹህ። https://www.youtube.com/watch?v=2pYHznqN9vU
Human Rights Abuses and Ethnic Conflict in Ethiopia

January 6, 2017 by Amala Karri (Stand) — Almost a year ago, the Ethiopian government announced the Addis Ababa Master Plan, which proposed an expansion of Ethiopia’s capital into surrounding farms within the Oromia region. The Oromo, who make up 40% of Ethiopia’s population, frequently complain about their lack of representation in the capital, and, […]
የተመስገን ደሳለኝ ወላጅ እናት ወ/ሮ ፋናዬ ይርዳቸው ተማፅኖ ” ለኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብት ኮሚሽን አዲስአበባ

የተመስገን ደሳለኝ ወላጅ እናት ወ/ሮ ፋናዬ ይርዳቸው ተማፅኖ “ ለኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብት […]
Ethiopia hands jail terms against Islamist activist

By Tesfa-Alem Tekle January 5, 2017 (ADDIS ABABA) – An Ethiopian court this week sentenced 20 Islamist activists to over 5-years in prison on charges of plotting to establish an Islamic state in the East African nation. Anwar Mosque in the Ethiopian capital Addis Ababa (Photo Getty Images) According to a charge sheet Sudan Tribune […]
የማለዳ ወግ … የዲፕሎማሲያችን ክሽፈት ! [ነቢዩ ሲራክ]

January 6, 2017 * የከሸፈው የኢራን ዲፕሎማሲ * የከሸፈው የእኛ ዲፕሎማሲ የእኔ ማስታወሻ ቀዳሚ የወጌ ማጠንጠኛ የሳውዲና የኢራን ጉዳይ ከቶ አልነበረም ። ዳሩ ግን ትኩሱን መረጃ ነካክቸ ልለፈው በሚል የከሸፈው የኢራን ዲፕሎማሲያዊ የሚል መግቢያ ቢጤ መሞነጫጨርን ወደድኩ … ቀጠልኩበት ! ሳውዲ የኢራንን ኤምባሲ መዝጋቷን ተከትሎ ባህሬንና ሱዳን በተመሳሳይ ሁኔታ ከኢራን ጋር ግንኙነት ማቋረጣቸውን እየሰማን ነው […]
አዲስ አበባ “በአዲሱ ማስተር ፕላን ወደ ጎን መለጠጧን አቁማ ወደ ላይ ከፍ ማለት ትጀምራለች” ኮሚሽኑ

January 4, 2017 በ1994 ዓ.ም ተግባራዊ መደረግ የጀመረው ዘጠነኛው ማስተር ፕላን በ2006 ዓ.ም የመጠቀሚያ ጊዜው አብቅቷል፡፡ አሥረኛው ማስተር ፕላን ከኦሮሚያ ልዩ ዞን ጋር አቀናጅቶ ለማካሄድ በርካታ ሥራዎች የተሠሩ ቢሆንም፣ ከኦሮሚያ ክልል ተቃውሞ በመቅረቡ እንዲቀር ተደርጓል፡፡ በዚህ ምክንያት ባለፉት አራት ዓመታት አዲስ አበባ ይፋ ማስተር ፕላን ሳይኖራት ቆይቷል፡፡ ይሁንና የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ካቢኔ ማስተር ፕላኑ […]
መረጃ – የህወሃት ሶሻል ሚዲያ ሰራዊት የጥቃት ስልት

January 4, 2017 በልኡል አለሜ በመሃበራዊ ግንኙነት ዙሪያ ላይ መበለጣችን ለህዝባዊ አመጽና ለስልጣን መፈረካከስ አድርሶናል በማለት በአዲስ እራይ ልሳኑ በይፋ ያወጀዉ ወያኔ ሀርነት ትግራይ የተቃዉሞ ምንጭ በሚል ድምዳሜ በግንባር ቀደምትነት የፌስ ቡክ ሚዲያ ዘርፍን ለማጥቃት ዘመቻ መዉጣቱን ተንተርሶ ለቅጥረኞች የሶሻል ሚዲያ አጥቂ ሰራዊቱ የተሰጣቸዉን ግዳጅ በጥንቃቄ እንመለከተዉ ዘንድ በዘርፉ ከተሰማሩ ምንጮቻችን መረጃ ደርሶናል። የሰራዊቱ ዋነኝ […]
ከባህር ዳር ወጣቶች የተሰጠ መግለጫ: ወያኔ እስካልወደቀ ድረስ አንተኛም

January 5, 2017 File Photo እኛ የባህር ዳር ወጣቶች ወያኔ እስከሚወድቅ ድረስ ያለንን አቅም በሙሉ በመጠቀም የዜግነት ድርሻችንን ለመወጣት አይናችን እያየ ባህር ዳር ኮበል ላይ በተሰውት ወንድሞቻችን ስም ቃል ገብተናል።ከዚህ ቀደም ባደረስናቸው ጥቃቶች የሰው ህይወት ላይ ምንም አይነት ጉዳት አላደረስንም።ባለስልጣኖችን ፈልገን አጠናቸው እንዳይመስላችሁ : እነሱን መግደል አቅቶንም እንዳይመስላችሁ ፧ ወይም ደግሞ ስለእነርነሱስ ሙሉ መረጃ […]
የማይረሱ አባባሎች (ቆየት ካሉ ምንጮች)

አፈንዲ ሙተቂ/Afendi Muteki- Ethnographic Researcher and Author December 25, 2016 at 9:06am . የማይረሱ አባባሎች (ቆየት ካሉ ምንጮች) ጥንቅር፡ አፈንዲ ሙተቂ —– “ኢዴሐቅን ከለንደኑ ኮንፈረንስ ለማስቀረት የተናገሩት ምክንያት “ኢዴሐቅ ጦር የለውም” የሚል […]