ግላውኮማ(Glaucoma) (በዶ/ር ሆነሊያት ኤፍሬም ቱፈር)

ግላውኮማ(Glaucoma) (በዶ/ር ሆነሊያት ኤፍሬም ቱፈር) ግላውኮማ የምንለው የአይን ህመም በአይናችን ነርቭ ላይ ችግር የሚያስከትል ሲሆን በአይናችን ውስጥ የሚገኘው ግፊት መጨመር ምክንያት የሚከሰት ነው። የዚህ ግፊት መጨመር በአይናችን የምናያቸውን ምስሎች ወደ አንጎል የሚውስደውን የአይናችንን ነርቭ ይጎዳል ይህም በቀጣይነት ቋሚ ለሆነ የአይን ብርሃንን እጦት ይዳርጋል። ግላውኮማ በሚጀምርበት ጊዜ የሚያሳየው ቀዳሚ ምልክት ወይንም የህመም ስሜት ስለሌለ ማንኛውም ሰው […]

የጥርስ መቦርቦር (በዶክተር ሆነሊያት ኤፍሬም ቱፈር)

የጥርስ መቦርቦር (በዶክተር ሆነሊያት ኤፍሬም ቱፈር) የጥርስ መቦርቦር የሚከሰተው በአፋችን ውስጥ የሚገኙ ጀርሞች (ባክቴሪያ) ጥርሳችንን የሚያበሰብሱ አሲዶችን በሚያመነጩበት ጊዜ ነው፣ ይህም በጥርሳችን ላይ የተቦረቦሩ ቀዳዳዎችን (Cavities) እንዲፈጠሩ ያደርጋል። የተቦረቦሩ ጥርሶች ህመም ከማስከተል ባለፈ ለኢንፌክሽን ያጋልጣሉ። ✔ የጥርስ መቦርቦር እንዴት ይከሰታል? – በጥርስ ላይ ተለጥፈው የሚቀሩ ምግቦች ካልተፀዱ ይከማቹና የባክቴሪያዎች መራቢያ እና ምግብ ይሆናሉ። ባክቴሪያዎች በሚመገቡ […]

መሬት የማስተዳደር ኃላፊነቱን ያጣው ኤጀንሲ ትኩረቱን ባለሀብቶችን መደገፍ ላይ አደረገ

January 4, 2017       – ለባለሀብቶች የተላለፈ መሬት ሙሉ በሙሉ ባለመልማቱ 11.3 ቢሊዮን ብር ታጣ ከክልሎች በውክልና የወሰደውን የእርሻ ኢንቨስትመንት መሬት መልሶ ለክልሎች እንዲያስረክብ የታዘዘው የኢትዮጵያ የግብርና ኢንቨስትመንት መሬት አስተዳደር ኤጀንሲ፣ ትኩረቱን ለባለሀብቶች ኤክስቴንሽን አገልግሎት መስጠት ላይ አድርጓል፡፡ በሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር 283/2005 የተቋቋመው የኢትዮጵያ የግብርና ኢንቨስትመንት መሬት አስተዳደር ኤጀንሲ፣ በውክልና የወሰደውን […]

Egypt calls for trilateral meeting to complete discussions on Ethiopia’s dam

January 3, 2017 (KHARTOUM) – The Egyptian government has proposed to hold a meeting among Sudan, Ethiopia and Egypt Foreign Ministers to complete discussions on the Grand Ethiopian Renaissance Dam (GERD) ahead of the African Union summit this month. Egyptian president Abdel-Fattah al-Sisi (L), Sudanese president Omer al-Bashir (C) and Ethiopian prime minister Hailemariam Desalegn […]

የኢትዮ-ቴሌኮም አቅርቦትና ፋሲሊቲ ቺፍ በሙስና ተጠርጥረው ተያዙ

Wednesday, 04 January 2017 14:38 በ  ፋኑኤል ክንፉ ·     ሁለት የቡድን መሪዎች ከሀገር ኮብልለው ወጥተዋል  የኢትዮ-ቴሌኮም አቅርቦትና ፋሲሊቲ ቺፍ በሙስና ተጠርጥረው መያዛቸውን የሰንደቅ ምንጮች ገለፁ። የኢትዮ-ቴሌኮም አቅርቦትና ፋሲሊቲ ኃላፊ የነበሩት አቶ አብርሃም ጓዴ በሙስና ወንጀል ተጠርጥረው የተያዙት፣ በድርጅቱ ውስጥ በሌሉ መኪኖች የነዳጅ ግዢ በመፈጸምና በማወራረድ፤ ለድርጅቱ አገልግሎት ለመስጠት በሚቀርቡ መኪናዎች ላይ ሕገወጥ የመኪና ኪራይ በመሰብሰብ እና […]

በእነ ዶ/ር ፍቅሩ ማሩ አስተባባሪነት ቂሊንጦን በማቃጠልና ታራሚዎችን በመግደል የተጠረጠሩ 121 እስረኞች ተከሰሱ

በእነ ዶ/ር ፍቅሩ ማሩ አስተባባሪነት ቂሊንጦን በማቃጠልና ታራሚዎችን በመግደል የተጠረጠሩ 121 እስረኞች ተከሰሱ 04 Jan, 2017 By ታምሩ ጽጌ  ከጥር ወር 2008 ዓ.ም. ጀምሮ ከእስር ለማምለጥ ከዶ/ር ፍቅሩ ማሩና ከተለያዩ እስረኞች ጋር ሲወያዩ የከረሙ ታራሚዎ፣ ነሐሴ 28 ቀን 2009 ዓ.ም. ቂሊንጦ ጊዜያዊ የተከሳሾች ማረፊያ ቤትን በማቃጠልና የ23 እስረኞችን ሕይወት አጥፍተዋል የተባሉ 121 እስረኞች ተከሰሱ፡፡ የፌዴራል […]

የቀዝቃዛው ፖለቲካ ቀዝቃዛ ተቃውሞ

የቀዝቃዛው ፖለቲካ ቀዝቃዛ ተቃውሞ 04 Jan, 2017 By የማነ ናግሽ   የዛሬ 25 ዓመት ኢሕአዴግ ሥልጣን ላይ ከወጣ ጊዜ ጀምሮ የመቃወም መብት በመርህ ደረጃ የተከለከለ አይደለም፡፡ በተግባር ግን መቃወም ያለ ብዙ ዋጋ የሚፈጸም እንዳልሆነ በርካታ አብነቶች ይቀርባሉ፡፡ የኢፌዴሪ ሕገ መንግሥት በ1987 ዓ.ም. ሲረቀቅ ለመቃወም ዋና የመሠረት ድንጋይ የጣለው በነፃነት የማሰብ፣ የተለየ ሐሳብ የመያዝ፣ የተለየን ሐሳብ በነፃነት […]

ዛሬ ኢትዮጵያ የምትሄድበትን መንገድ እያየን የነገ መውጫውን ካሁኑ መተለም የግድ ይላል (ክፍል 2 እና የመጨረሻው)

Tuesday, 3 January 2017  የአርባ ሶስት አመታቱ የፖለቲካ አለመረጋጋት ከእዚህ ፅሁፍ በፊት በተመሳሳይ ርእስ በክፍል አንድ ላይ ለመጥቀስ እንደተሞከረው የኢትዮጵያ መጪ የፖለቲካ ሂደት ላይ መስራት እንደሚያስፈልግ እና ለእዚህም ሃሳብ ማምጣት እንደሚገባ ለመግለፅ ተሞክሯል።እንደ ኢትዮጵያ ባለ ከአርባ አመታት በላይ ባልተረጋጋ፣በአምባገነን እና የጎጥ ፖለቲካ ሲታመስ ለኖረ ሀገር እና ሕዝብ መጪ ጉዳይ ላይ የመስራት አስፈላጊነት ላይ መነጋገር እና ኃላፊነቱ የማን […]