የእህል በረንዳ ሰራተኞች፤ከወረዳው ጋር እየተወዛገቡ ነው

Saturday, 31 December 2016 11:09 Written by  ናፍቆት ዮሴፍ     ከ30 ዓመታት በላይ በእህል በረንዳ በጫኝና አውራጅነት ስራ ሲተዳደሩ የቆዩ ከ20 ሺህ የሚበልጡ ሰራተኞች፤ ከኮልፌ ቀራንዮ፣ ወረዳ 4 መስተዳድር ጋር እየተወዛገቡ ነው፡፡ የውዝግቡ መነሻ ወረዳው 87 አዳዲስ ወጣቶችን ወደ እነሱ ስራ በማስገባቱ እንደሆነ ነባሮቹ ሰራተኞች ተናግረዋል። የወረዳው መስተዳድር በበኩሉ፤ በእህል በረንዳ የሚታየውን ህገ – ወጥ […]

ያለፉትን 500 ዓመታት በሃገራችን የተከናወኑ ዋና ዋና ክስተቶችን ፣ – በ …

በ–ደረጀ ተፈራ (ታህሳስ 23/2009 ዓ.ም) ………………………………………………..  በሚሊዮን የሚቆጠር እድሜ ያስቆጠሩ የሰው ልጅ ቅሪተ አካላት የተገኙባት የበርካታ ቋንቋዋች፣ ባህሎችና ታሪኮች ባለቤት የሆነችው ሃገራችን በአንድ ጀንበር ወይም ንጉስ ትእዛዝ በድንገት የተከሰተች ሳትሆን በርካታ ማህበራዊ፣ ፓለቲካዊ፣ ኢኮኖሚያዊና ወታደራዊ ውጣ ውረዶች አልፋ፣ በብዙ እልልታና ኡኡታ መሃል ተረግዛና ተምጣ የተወለደች ናት። እኛ በምንገኝበት በዚህ ዘመን ከሰሜን እስከ ደቡብ፣ ከምስራቅ እስከ […]

መንግሥት ኢንተርኔትን በማቋረጡ 9 ሚ. ዶላር አጥቷል ተባለ

Saturday, 31 December 2016 11:12 Written by  አለማየሁ አንበሴ   ከአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ መታወጅና ከዚያ በፊት በነበረው ሁኔታ የኢንተርኔት መቆራረጥና መታገድ በኢትዮጵያ ኢኮኖሚ ላይ ጉዳት ማድረሱ የተጠቀሰ ሲሆን  ባለፈው አንድ ዓመት አገሪቱን 9 ሚሊዮን ዶላር ገቢ ማሣጣቱን የአሜሪካው ብሩኪንግ ኢንስቲቲዩት ይፋ ያደረገው ጥናት አመልክቷል። ዴልዮት የተባለው ዓለማቀፍ አማካሪ ተቋም በበኩሉ፤ የሞባይል ኢንተርኔት መዘጋት ሀገሪቱን በቀን […]

ዶ/ር መረራ ጉዲና የ28 ቀናት ተጨማሪ የምርመራ ጊዜ ተጠየቀባቸው

Saturday, 31 December 2016 11:13 Written by  ማህሌት ፋሲል   ከትናንት በስቲያ በአራዳ መጀመሪያ ደረጃ ምድብ ችሎት የቀረቡት ዶ/ር መረራ ጉዲና፤ ፖሊስ፤ የ28 ቀናት ተጨማሪ የምርመራ ጊዜ የጠየቀባቸው ሲሆን ፍ/ቤት ጥያቄውን ተቀብሎ ለጥር 18 ተለዋጭ ቀጠሮ ሰጥቷል፡፡ ፖሊስ ባለፈው በጠየቀው የ28 ቀን ቀጠሮ፤ ቅድመ ምርመራ ማድረጉን ጠቁሞ ከፌስቡክና ከኢ-ሜል ያገኛቸውን ፅሁፎች ትርጉም ቤት ልኮ ለማስተርጎምና […]

የግብፅና የኢትዮጵያ መንግስት ሌላ የውዝግብ ምዕራፍ

Saturday, 31 December 2016 11:16 Written by  አለማየሁ አንበሴ  – “የኢትዮጵያ መንግስት ግብፅን ያለማስረጃ ከመወንጀል ይቆጠብ” – ግብፅ – “የግብፅ መንግስትን ይፋ ምላሽ እየጠበቅን ነው” – ኢትዮጵያ የግብፅ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የስራ ኃላፊ፤ የኢትዮጵያ መንግስት በማስረጃ ላይ ያልተመሰረተ ውንጀላ ከማቅረብ እንዲቆጠብ ያስጠነቀቁ ሲሆን የኢትዮጵያ መንግስት በበኩሉ፤ ‹‹ላቀረብኩት ጥያቄ አሁንም ቢሆን ይፋ ምላሽ እየጠበቅሁ ነው›› ብሏል። […]

An Arab Alliance Stretches Across the Red Sea

An Arab Alliance Stretches Across the Red Sea Analysis DECEMBER 30, 2016 | 09:00 GMT The rationale behind the GCC’s interest in northeast Africa is fairly straightforward: security and food. (Ebrahim Hamid/AFP/Getty Images) Summary The Gulf Cooperation Council only sometimes lives up to its name — at least as far foreign policy is concerned. Led by heavyweights […]

Ethiopia: Free Merera Gudina and all political prisoners

 December 30, 2016 Amsterdam, Washington DC, Minnesota – December 29, 2016 Top opposition leader, Dr. Merera Gudina, was arrested on October 30, 2016 upon his return from a trip to Brussels where he spoke to members of the European Parliament about the human rights situation in Ethiopia. Since his arrest, Dr. Merera has been brought […]

የሕወሓትን “ሌጋሲ” በጨረፍታ [ተሻለ መንግሥቱ ]

December 30, 2016 (teshalem1@gmail.com) የወያኔው መንግሥት ያላወረሰን ነገር የለም፡፡ ሁለመናችንን እከክ በእከክ አድርጎናል – በቀላሉ በማይድን እከክ አውርሶን ወያኔም እኛም ጣር ላይ እንገኛለን – አሸናፊው ባልለየለት እልህ አስጨራሽ የአውራ ዶሮዎች ጦርነት ተጠምደን፡፡ የመለስና የድርጅቱ የሕወሓት ውርስ (ሌጋሲ) በአሥራዎች ቀርቶ በመቶዎች ዓመታትም ተዝቆ የማያልቅ ዕዳ አሸክሞናል፡፡ በኢኮኖሚውና በትምህርቱ ረገድ የደረሰብን ኪሣራ ምናልባት በጊዜ ሂደትና ደጋግ ዜጎች […]

በአገሪቱ ለሚታየው ፖለቲካዊ ቀውስና ህዝባዊ እምቢተኝነት ዛሬም የፕሮፖጋንዳ መፍትሄ ?

December 28, 2016   ቆንጅት ስጦታው በአገሪቱ ለሚታየው ፖለቲካዊ ቀውስና ህዝባዊ እምቢተኝነት ዛሬም የፕሮፖጋንዳ መፍትሄ ? የህወኃት/ኢህአዴግ የ25 ዓመታት ጭቆና የወለደው ብሶት በአገራችን አራቱም አቅጣጫዎች ከህዝብ የወጣ በህዝብ የተከወነና የተመራ የህዝባዊ እምቢተኝነት ተቃውሞ እንቅስቃሴ ለኣመታት መደረጉ አይካድም ፡፡ ከህገመንግስት ዝግጅት አንስቶ ከጅምሩ ህዝብ ያሰማውን ተቃውሞና የመገለል ስሜት አቆይተን ከምርጫ 2002 ወዲህ የተከሰሰቱትን የቅርቦቹን በጥቅል ብንመለከት እንኳ– […]

Egyptian official calls on Addis Ababa to stop accusing Cairo of supporting Ethiopian opposition

December 27, 2016 at 10:46 pm Published in: Africa, Egypt, Ethiopia, News Flag of Egypt December 27, 2016 at 10:46 pm An Egyptian Foreign Ministry official called on Addis Ababa to stop what Cairo believes to be the provocation of crises between the two countries against the backdrop of Ethiopian accusations in October  that Cairo […]