ከብጹዐን ጳጳሳት በቀር ካህናትና ቆሞሳት እንኳን የማይገቡበት የቅዱስ ሲኖዶስ ጉባኤ የመንግሥት ተወካይ እንዲገኝበት መጋበዙ የደረስንበትን የውርደት ደረጃ የሚያሳየን ነው፡፡

May 31, 2016    ‹እኛና መንፈስ ቅዱስ› ማለት ሊቀር ነውን? .. ዲ/ን ዳንኤል ክብረት…….. ቅዱስ ሲኖዶስ የፓትርያርኩን እንደራሴ ሹመት በተመለከተ ለመወያት የያዘው አጀንዳ የመንግሥት ተወካይ ባለበት እንዲታይ መወሰኑን ዛሬ ጠዋት ሰማን፡፡ ከብጹዐን ጳጳሳት በቀር ካህናትና ቆሞሳት እንኳን የማይገቡበት የቅዱስ ሲኖዶስ ጉባኤ አማኝ ይሁን ኢአማኒ፣ ሙስሊም ይሁን ክርስቲያን የማይታወቅ የመንግሥት ተወካይ እንዲገኝበት መጋበዙ የደረስንበትን የውርደት ደረጃ […]

ንብረትነቱ የመንግስት የሆነ በጎሮ ከተማ የሚገኝ የመሳርያ መጋዘን ሙሉ በሙሉ በእሳት ጋይቶ ወደመ። (ፎቶዎች)

May 31, 2016 – ምኒሊክ ሳልሳዊ ንብረትነቱ የመንግስት የሆነ በጎሮ ከተማ የሚገኝ የመሳርያ መጋዘን ሙሉ በሙሉ በእሳት ጋይቶ ወደመ።(ፎቶዎች)  

የጀዋራውያን እና ህወሐታውያን በታዳጊ ወጣቶች መንገላታት ትርፍ ለማግኘት የሚጥሩበት የተሳሳተ የትግል ስልት (የጉዳያችን ማስታወሻ)

Monday, 30 May 2016                          የኢትዮጵያ ወጣቶች ላለፉት አራት አስር አመታት በላይ የተቀበሉት መከራ ለአእምሮ የሚዘገንን እና ለመጪው ትውልድ ሰቀቀን ነው።በኢትዮጵያ ወጣቶች ላይ የደረሰውን ሁሉ በእዚህ አጭር ማስታወሻ መዘርዘር ከባድ ነው።ሆኖም ግን ከ1966 ዓም ለውጥ ወዲህ ለተፈጠሩት የፖለቲካ ኃይሎች ሰለባ  በመሆን በግንባር ቀደምትነት የሚጠቀሰው የኢትዮጵያ ወጣት […]

መኢአድ ከ”አንድነት” ጋር አድርጎት የነበረውን ስምምት አጸደቀ- የሚሊዮኖች ጽምጽ

May 30, 2016  ምኒሊክ ሳልሳዊ መኢአድ ከ”አንድነት” ጋር አድርጎት የነበረውን ስምምት አጸደቀ- የሚሊዮኖች ጽምጽ መኢአድ አዲስ አመራር መርጧል። የአንድነት ሴንትሪስት ፕሮግራም ፕሮግራሙ አድርጎ አጽድቋል፡ በምርጫ ቦርድ የፖለቲካና የደርጅቶች ጉዳይ ሃላፊ የሆኑት ወ/ሮ አክሊል እና አቶ ዮሴፍ የተባሉ የምርጫ ቦርድ ታዛቢ በተገኙበት መኢአድ ጠቃላላ ጉብዬውን ዛሬ ግንቦት 21 ቀን 2008 ዓ.ም አድርጓል። ከአንድ አመት ተኩል በፊት […]

የማትሪክ ፈተና ተሰርቆ ተሰራጨ (መንግስት ክዷል… እኛ መረጃዎች ይዘናል)

May 30, 2016 – ታሪካዊ መረጃ እና ፎቶ ግራፍ (ኢ.ኤም.ኤፍ) የነገሩ መነሻ የኦሮሚያ ክልል ተማሪዎች ጉዳይ ነው። ለትምህርት ሚንስትሩ “ኦሮሚያ ውስጥ በተካሄደው ረብሻ ምክንያት፤ ተማሪዎች አልተዘጋጁም። ስለሆነም ተጨማሪ ግዜ ይሰጠን” የሚል ተደጋጋሚ ጥያቄ በኦሮሚያ ትምህርት ቢሮ በኩል ይቀርባል። የትምህርት ሚንስትር ግን ሃሳቡን የማይቀበለውና የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ በተያዘለት ቀን፤ ማለትም ዛሬ ግንቦት 22 እንደሚካሄድ ገለጸ። በዚህ […]

ቀይስርን የመመገብ የጤና ጥቅሞች

(በዶ/ር ሆነሊያት ኤፍሬም ቱፈር) ቀይስርን የመመገብ የጤና ጥቅሞች *ለጉበት ጤናማነት ቀይስር ውስጥ የሚገኝ ቤታይን የተባለ ንጥረነገር የጉበትን አገልግሎት የማነቃቃት አቅም አለው። *ከሳንባ ጋር ተያያዥ ችግሮችን ይከላከላል ቀይስር ቫይታሚን ሲ በውስጡ ስለያዘ የአስም ምልክቶች እንዳይነሱ ይረዳል፣ በሽታ የመከላከል አቅማችን እንዲዳብርም ያግዛል። ቤታ ካሮቲን የሚባለው ንጥረ ነገር በሳንባ ካንሰር የመጠቃት እድልን ይቀንሳል። *ካታራክትን ይከላከላል ቤታ ካሮቲን የሚባል […]

የኢንተርኔት ጽሑፎችን ለመቆጣጠር ህግ ሊወጣ ነው

Written by  መታሰቢያ ካሣዬ የኢንተርኔት ጽሑፎችን ለመቆጣጠር ህግ ሊወጣ ነው በኢንተርኔት የሚሰራጩ ጽሑፎችን፣ ምስሎችን፣ ቪዲዮዎችንና ሌሎች መረጃዎችን ለመቆጣጠር፣ መንግስት አዲስ ህግ እያዘጋጀ ነው፡፡ ህጉ የሚዘጋጀው በመገናኛና ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር ሲሆን፤ በኢንተርኔት የሚሰራጩ መረጃዎችንና በኢንተርኔት የሚከናወኑ ስራዎችን በሙሉ የመቆጣጠር ስልጣን እንዳለው ሚኒስቴር መ/ቤቱ ገልጿል፡፡ የኢንተርኔት መረጃዎችን ለመቆጣጠር የህግ ሰነድ ለማዘጋጀትም፣ ከሁለት ኩባንያዎች ጋር ጥናት ለማካሄድ ሚኒስቴር […]

የአቶ አንዳርጋቸው ጽጌ ልጅ የእንግሊዝን መንግስት ልትከስ ነው

Saturday, 28 May 2016 15:04    በየመን በኢትዮጵያ መንግስት በቁጥጥር ስር የዋሉትና በእስር ላይ የሚገኙት የአቶ አንዳርጋቸው ጽጌ ልጅ የሆነቺው የ9 አመቷ ታዳጊ ምናበ አንዳርጋቸው፤ አባቴ ከእስር የሚፈታበትን መንገድ አላመቻቸም በሚል የእንግሊዝን መንግስት ልትከስ እንደሆነ ዘ ኢንዲፔንደንት ዘገበ፡፡ የታዳጊዋ የህግ ባለሙያዎች የእንግሊዝ መንግስት የአቶ አንዳርጋቸውን ጉዳይ የሚገባውን ያህል አለመከታተሉና ከእስር የሚፈቱበትን መንገድ ለመፈለግ እስከመጨረሻው አለመግፋቱ […]

“ሀገሪቱ በዲሞክራሲና በፍትህ ወደፊት አልተራመደችም”

Saturday, 28 May 2016 15:09 “ሀገሪቱ በዲሞክራሲና በፍትህ ወደፊት አልተራመደችም” ባለፉት 25 ዓመታት ሀገሪቱ በዲሞክራሲ፣ በሰብአዊ መብትና በፍትህ የሚጠበቅባትን ያህል ወደፊት አልተራመደችም ሲሉ አንጋፋ የህግ ባለሙያዎች የተቹ ሲሆን የፌደራል ከፍተኛ ፍ/ቤት ም/ፕሬዚዳንት በበኩላቸው፤ በአሁኑ መንግስት ከምንግዜውም የተሻለ የዲሞክራሲ፣ የሰብአዊ መብትና የፍትህ ስርአት ተዘርግቷል ብለዋል፡፡ አንጋፋው የህግ ባለሙያ አቶ አብዱ አሊ ሂጅራ ለአዲስ አድማስ በሰጡት አስተያየት፤ […]