Open Letter to Mr. Barack Obama – By Andualem Aragie

Open Letter to Mr. Barack Obama, The president of the United States of America, Dear President Obama, I am a son of a poor farmer who sustains his family in subsistence agriculture and still is. I am the son of that farmer, who did not try to change the life of his father, nor […]
የወያኔ አቅጣጫ የማስቀየር ፖለቲካ በዳላስ

የወያኔ አቅጣጫ የማስቀየር ፖለቲካ በዳላስ ከዳላስ የፖለቲካ እና ውይይት አዘጋጅ ስብስብ መከራ ከማይደርቅባት አገራችን ኢትዮጵያ የሚጎርፈው ዘግናኝ ለአይን እና ለጆሮ የሚሰቀጥት ዜናን ያላየ ወይንም ያላዳመጠ የአለም ህብረተሰብ አለ ለማለት ያስቸግራል። ለአለፉት ስድስት እና ከዚያ በላይ ለሆኑ ወራት በኦሮሞ ወገኖቻችን የተጀመረው የሰላማዊ አመጽ እንደቀጠለ ነው። ለዚህ ሰላማዊ ጥያቄ በወያኔ እየተመለሰ ያለውም ግድያና ጭፍጨፋ መሆኑን አይተናል እያየንም ነው። […]
A Wake-up Call: Degradation of Ethiopian Lives

A Wake-up Call: Degradation of Ethiopian Lives By Aklog Birara (Dr)April 20, 2016 Ethiopians at home and abroad find it hard to believe that any group would violate the country’s sovereignty, cross its borders in day light, go from village to village, kill 208 Ethiopians including children, “kidnap 104” innocent children and take 2,000 […]
አሰቃቂው የጋምቤላ ጭፍጨፋና የፀጥታ ኃይሎች አሠላለፍ

አሰቃቂው የጋምቤላ ጭፍጨፋና የፀጥታ ኃይሎች አሠላለፍ 20 Apr, 2016 By ውድነህ ዘነበ ራሱን ‹‹የደቡብ ሱዳን ቡድን›› በማለት የሚጠራው የሙርሌ ጎሳ ታጣቂ ቡድን የደቡብ ሱዳንን ወታደራዊ ዩኒፎርም በመልበስና ዘመናዊ የጦር መሣሪያዎች በመታጠቅ መቼ እንደተነሳ እስካሁን ማረጋገጫ ባይገኝም፣ ዓርብ ሚያዚያ 7 ቀን 2008 ዓ.ም. ለቅዳሜ አጥቢያ ከንጋቱ 11፡00 ሰዓት ጋምቤላ ደረሰ፡፡ ታጣቂው ኃይል ከደቡብ […]
የጽጌ ሽሮ ነገር

ፕ/ር መስፍን ወ/ማርያም April 20, 2016 የጽጌ ሽሮ ነገር ኣንድ ግደይ ገብረኪዳን የተባለ የሴራ ታሪክ ተንታኝ ወጣት፤ ብዙ ጽፎ ጽፎ ደከመውና “የሰይጣን ማሕበርተኞቹ ‹‹እኛ ሰይጣንን እናመልካለን፣ በደስታም ወደ እሳቱ እየዘለልን እንገባለን›› ሲሉ እኛ “ሃይማኖተኞቹ” ግን እየወረብን፣ እያሸበሸብን እየዘመርን ወደ ገሃነም መሄዳችን ነው ልዩነቱ ሲል የገለጸበት መንገድ አስታውሳለሁ…! […]
የሴት ልጅ ግርዛት – ዘመን ያልፈታው ቋጠሮ

በ መስከረም አያሌው የሴት ልጅ ግርዛት – ዘመን ያልፈታው ቋጠሮ በተጠናቀቀው የፈረንጆች ዓመት ብቻ በሁለት መቶ ሚሊዮን ሴቶች ላይ ግርዛት ተፈፅሞባቸዋል። ይህ አሃዝ ባለፈው የፈረንጆች ዓመት ከነበረው ግምት ጋር ሲነፃፀር ደግሞ በ70 ሚሊዮን ብልጫ አሳይቷል። ከሁሉ ነገር የበለጠ ጉዳዩን አሳሳቢ ያደረገው ደግሞ ሁለት መቶ ሚሊዮን ግርዛት የተፈፀመባቸው ሴቶች የሚገኙት በሰላሳ ሀገራት መሆኑ ነው። በተባበሩት መንግስታት […]
ፓርኪንሰን የተዘነጋው የአረጋውያን የጤና ጠንቅ

በ መስከረም አያሌው ፓርኪንሰን የተዘነጋው የአረጋውያን የጤና ጠንቅ አረጋውያን ከእድሜያቸው መግፋት የተነሳ ከሚከሰቱባቸው የተለያዩ የሰውነት ክፍሎች መድከምና ጤና መታወክ በተጨማሪ እነዚህ የህብረተሰብ ክፍሎችን ለይተው የሚያጠቁ በሽታዎችም አሉ። በአረጋውያን ላይ በአብዛኛው ከሚከሰቱ በሽታዎች መካከል ደግሞ አንዱ ፓርኪንሰን (Parkinson disease) የተባለው በሽታ ነው። ይህ በሽታ በተለይ እድሜያቸው ከ60 ዓመት በላይ የሆኑ ሰዎችን የሚያጠቃ በሽታ ነው። ስለበሽታው በህብረተሰቡ […]
ረጅም ጊዜ መቀመጥ ከሲጋራ ማጨስ አይተናነስም

በ መስከረም አያሌው ረጅም ጊዜ መቀመጥ ከሲጋራ ማጨስ አይተናነስም የስራ ግዴታ ሆኖባቸው ረጅሙን ጊዜያቸውን በቢሮ ውስጥ ተቀምጠው የሚያሳልፉ ሰዎች ለተለያዩ እና ውስብስብ ችግሮች የተጋለጡ ናቸው። መቀመጥ ማለት በአጠቃላይ ራስን መግደል ነው ሲሉም ባለሙያዎች ይደመድሙታል። አንድ ሰው በ24 ሰዓት ውስጥ ከስድስት ሰዓት በላይ የሚሆነውን ጊዜ በማንኛውም ምክንያት ተቀምጦ የሚያሳልፍ ከሆነ ለልብ ህመም የመጋለጥ እድሉን በ64 በመቶ […]
የገዢው ፓርቲ የፖለቲካ አመራር ግራ አጋቢ ገፅታዎች

Wednesday, 20 April 2016 13:25 በሳምሶን ደሣለኝ የገዢው ፓርቲ የፖለቲካ አመራር ግራ አጋቢ ገፅታዎች በዚህ ዓመት የተከሰተው የቀውስ አዙሪት መቋጫ የጠፋለት ይመስላል። የቀውሱ ባሕሪ ከውስጥም ከውጭም የሚናበብ እስከሚመስል በተደራጀና በተመረጠ ስልት እየተፈጸመ ሕዝቡም በፖለቲካ አመራሩ ላይ ጥርት ያለ አመለካከት ማሳደር ከብዶት ታይቷል። በአንድም በሌላም መልኩ ይሰሙ የነበሩ የስኬት ወሬዎች፣ በቀውስ ወሬዎች ተተክተው ቁልቁለት ላይ የተቀመጡ […]
በጋምቤላው ጭፍጨፋ አጥቂዎቹ

Wednesday, 20 April 2016 13:08 በጋምቤላው ጭፍጨፋ አጥቂዎቹ፣ · የወታደር የደንብ ልብስ የለበሱ ታጣቂዎች ናቸው · ሕብረተሰቡ መረጃ ቀደም ብሎ እየሰጠ ነበር · በደርግ ጊዜ ከአኮቦ ጀምሮ ከፍተኛ ጥበቃ የሚደረግለት አካባቢ ነበር የጋምቤላ ክልል የፀጥታና አስተዳደር ጽ/ቤት ኃላፊ “ወታደራዊ ስልጠና ያላቸው የተደራጁ ኃይሎች ናቸው ጥቃት የፈጸሙብን” አቶ ኢዮ ኦባንግ የጋምቤላ ክልል የፀጥታና አስተዳደር ጽ/ቤት ኃላፊ […]