ከአራት ዓመታት በኋላ እውን የሆነው የታላቁ ጠቢብ ሐውልት

15 Apr, 2016 By ሔኖክ ያሬድ  ከአራት ዓመታት በኋላ እውን የሆነው የታላቁ ጠቢብ ሐውልት ከአራት ዓመታት በፊት ኢትዮጵያና ኢትዮጵያውያን ማክሰኞ ሚያዝያ 2 ቀን 2004 ዓ.ም. ምሽት፣ ታላቁንና ላቅ ባለው ሥራቸው ዓለም አቀፋዊ ክብርና ዝና ያገኙትን የሥነ ጥበብ ሰው፣ እጅግ የተከበሩ የዓለም ሎሬት ሜትር አርቲስት አፈወርቅ ተክሌን ያጡበት ዕለት ነበር፡፡ እንደ አገር ትውፊት፣ እንደ አገር ልማድ፣ […]

Ethiopia: Armed men ‘kill 140’ near South Sudan border

Africa  Armed men ‘kill 140’ near South Sudan border   From the section Africa   Ethiopia says armed men have killed 140 people near its border with South Sudan and abducted at least 39 children. Ethiopia’s Communications Minister Getachew Reda said the attackers were members of South Sudan’s Murle tribe. He said security forces were chasing […]

የኢኮኖሚ እድገቱ ወደ 4.5 በመቶ ያሽቆለቁላል – IMF

Saturday, 16 April 2016 10:45 Written by  አለማየሁ አንበሴ የኢኮኖሚ እድገቱ ወደ 4.5 በመቶ ያሽቆለቁላል – IMF መንግስት በ7 በመቶ ያድጋል ብሏል      እንደወትሮው መንግስት እና የዓለም ገንዘብ ድርጅት፣ የኢኮኖሚ እድገትንበተመለከት ያወጡት  መረጃ ዘንድሮም የተራራቀ ሆኗል፡፡ ባለፉት አስር ዓመታት ኢኮኖሚው በአስር በመቶ ሲያድግ መቆየቱን መንግስት የሚገልፅ ሲሆን፣ የዓለም ገንዘብ ድርጅት በበኩሉ፤ የእድገቱ መጠን 8 በመቶ […]

20 ቢሊዮን ዶላር የመንግስት የውጭ እዳ የት ገባ?

Saturday, 16 April 2016 10:35 Written by  ዮሃንስ ሰ.  አዳዲስ ብድሮች – ከ18 ቢሊዮን ዶላር በላይ! ዋናዋ አበዳሪ ቻይና ናት – ከ7 ቢሊዮን ዶላር በላይ የአራት አመታት ከባድ ብድሮች የባቡር መስመር ብድር – 4 ቢሊዮን ዶላር የቴሌ ብድር – 2.3 ቢሊዮን ዶላር አሳሳቢ ብድሮች የስኳር ፕሮጀክቶች – 2 ቢሊዮን ዶላር ሴፍቲኔት ድጎማ – 1 ቢሊዮን ዶላር […]

ሰማያዊ ፓርቲ አደጋ ላይ ነው

Saturday, 16 April 2016 10:28 አዲስ አድማስ ሰማያዊ ፓርቲ አደጋ ላይ ነው  • ፓርቲው የውስጥ ችግሩን መፍታት ለምን ተሳነው? • ለፓርቲው ቀውስ ተጠያቂው ማን ነው? • የመበታተን አደጋ ያሰጋው ይሆን ? ሰማያዊ ፓርቲ በተለይ ሊቀመንበሩና ሌሎች አመራሮች መዝብረዋል የተባለውን ገንዘብ መነሻ በማድረግ በአጋጅ ታጋጅ ድራማ ታጅቦ በቀውስ እየተናጠ ይገኛል፡፡ በፓርቲው ችግሮች፣ በመፍትሄዎቹ፣ በፓርቲው የወደፊት እጣ […]

“ለሕዳሴ ግድብ ቦንድ ያዋጣነው 400ሺ ብር የገባበትን አናውቅም” የቦሌ መድኃኔዓለም ካህናት

Saturday, 16 April 2016 10:42 Written by  ማህሌት ኪዳነወልድ ቦንድ ሳይሆን ስጦታ ነው፤ ተብሏል “ለሕዳሴ ግድብ ቦንድ ያዋጣነው 400ሺ ብር የገባበትን አናውቅም” የቦሌ መድኃኔዓለም ካህናት     የቦሌ ደብረ ሳ ሌም መድኃኔዓለም ካቴድራል ካህናትና ሠራተኞች፤ለታላቁ ሕዳሴ ግድብ ያዋጣነው ከ400ሺሕ ብር በላይ ገንዘብ የገባበትን አናውቅም፤ አሉ፡፡ ገንዘቡ ከ4 ዓመት በፊት 160 ከሚሆኑ ሠራተኞች ደመወዝ የተሰበሰበ መሆኑን ምንጮች […]

በጆሐንስበርግ መድኃኔዓለም የተፈጠረ ውዝግብ ምዕመናንን ለዐምባጓሮ አደረሰ

Saturday, 16 April 2016 12:37   አለማየሁ አንበሴ –    አምስት ምእመናን ለእስር ተዳርገዋል –    የውጭ ጉዳይ ሓላፊው ተጠያቂ ተደርገዋል –    ሰበካ ጉባኤው በፕሪቶርያ ፍ/ቤት ክሥ መሥርቷል በጆሐንስበርግ መድኃኔዓለም የተፈጠረ ውዝግብ ምዕመናንን ለዐምባጓሮ አደረሰ በደቡብ አፍሪካ ጆሐንስበርግ ጽርሐ ጽዮን መድኃኔዓለም ቤተ ክርስቲያን በአስተዳደር ሳቢያ የተፈጠረ አለመግባት ወደ ዐምባጓሮ አምርቶ 8 ምእመናን የተጎዱ ሲሆን ጉዳዩም በሀገሪቱ ፍ/ቤት […]

US State Department Report Highlights Sever Rights Abuses in Ethiopia

US State Department Report Highlights Sever Rights Abuses in Ethiopia   The State Department’s Bureau of Democracy, Human Rights and Labor released the latest country report including for Ethiopia on April 13, 2016. Much to its usual details, the Ethiopia report identified harassment and intimidation against opposition members and supporters as well as journalists in […]

ወያኔና ትግሬ

መስፍን ወልደ ማርያም ወያኔና ትግሬ April 14, 2016 ሚያዝያ 2008 አዳም በበደለ መድኃኔ ዓለም ካሠ፤ የተጠቀሰውን አባባል የማያውቅ ክርስቲያን ያለ አይመስለኝም፤ ለእስላሞችም ቢሆን አዲስ ነገር አይሆንባቸውም፤ አዳም ትእዛዝ ጥሶ ዕጸ በለስን በላና ተረግሞ ከገነት ወጣ፤ አዳም በደለ የሚባልበት ምክንያት ይህ ነው፤ አዳም በገነት ባካሄደው አብዮት የተነሣ የሰው ልጆች ሁሉ ከገነት እንደወጡ የሚቀሩ ሆነ፤ ስለዚህም እግዚአብሔር […]