ውዝግብን ያስተናገደው የዛሬው የጦማሪያኑ እና የጋዜጠኞቹ የፍርድ ቤት ዝርዝር ዘገባ (ኤልያስ ገብሩ

  May 28, 2015 –  በትናንቱ የቪኦኤ ዘገባ ላይ አቃቤ ሕግ ቅሬታ አቀረበ ጦማሪ አቤል ዋበላ ችሎት በመድፈር ወንጀል ጥፋተኛ ተባለ ‹‹ሥነ-ሥርዓት ያዝ!›› ዳኞች ‹‹እናንተ ራሳችሁ ሥነ-ሥርዓት ያዙ! ይህ ችሎት ነው፡፡ ግልጽ ነው›› አቤል ዋበላ ‹‹ውሳኔው ለሁሉም ከሆነ፣ ለአቃቤ ህጉም ሆነ ለአለቃው ጠ/ሚኒስቴርም መሆን አለበት፡፡›› ‹‹ጓደኛዬ (አቤል) የሚቀጣ ከሆነ ውሳኔው እኔም ላይ ይታዘዝ›› ጦማሪ ናትናኤል ፈለቀ […]

የጦማርያኑ እና የጋዜጠኞቹ የሃያ ዘጠነኛ የፍርድ ቤት ውሎ

ዞን 9ኞች ፍርድ ቤት ውስጥ   May 28, 2015 –  ከትላንትና ወዲያ በምሰክሮች እና ሲዲ ውዝግብ በይደር ተቀጥሮ የነበረው የነሶልያና ሽመልስ የክስ መዝግብ የፍርድ ቤት ውሎ ትላንትናም በተለያዬ ድራማዎች ታጅቦ ለግንቦት 25 እና ለሰኔ 8 ተቀጥሯል፡፡ የፍርድ ቤቱ ብይን ፍርድ ቤቱ በ29ኛ ቀጠሮው ተጨማሪ ምስክሮችን ለመስማት እና ሲዲ ማስረጃዎች ላይ ብይን ለመስጠት የነበረ ሲሆን በዚህም […]

በኃይል በተቀማ ድምፅ የሚመሰረት መንግስትም በሕዝብ ተቀባይነት የለውም – ከሰማያዊ ፓርቲ የተሰጠ መግለጫ

  May 30, 2015 –  ከሰማያዊ ፓርቲ የተሰጠ መግለጫሰማያዊ ፓርቲ በ2007 ዓ.ም ጠቅላላ ምርጫ ለመሳተፍ ሲወስን በዚህች ሐገር ገለልተኛና ብቃት ያላቸው ተቋማት እንደሌሉና ገዥው ቡድንም እውነተኛ ምርጫ እንደማይፈቅድ እያወቀ መሆኑን ከዚህ በፊት በሰጣቸው የአቋም መግለጫዎች ግልፅ አድርጓል፡፡ በሒደቱም እንደታየው ገና ከመጀመሪያው ምርጫ ቦርድ የሰማያዊ እጩዎችን ከምዝገባ ሰርዟል፡፡ ገዥው ቡድን ስልጣኑን ላለማጣት የአፈና መዋቅር በመዘርጋት የዜጎች […]

Is the TPLF Unintentionally Preparing the Ground for a Military Takeover? Messay Kebede

  May 30th, 2015  Readers may remember that I was recently involved in a dispute with Tecola Hagos over his article unjustly criticizing the conference on the Horn of Africa, organized by ESAT (see http://www.ethiomedia.com/100leads/4867). In addition to criticizing his assessment of the conference, my article disapproved his call for a military dictatorship. At the […]

Hewn from rock, the sunken Church of St George in Lalibel

Hewn from rock, the sunken Church of St George in Lalibela Picture: Alamy Divine Ethiopia Its landscapes are biblical and its rituals haven’t changed for centuries. But amid the cave churches and primitive tribes are new lodges – and helicopters (or donkeys) to reach them BY STANLEY STEWART MAY 29, 2015 11:18 There are moments […]

Ethiopia’s economy

Ethiopia’s economy Neither a sprint nor a marathon Africa’s most impressive economic managers suffer from excessive caution May 30th 2015 | ADDIS ABABA |  NOWHERE in Africa is modern China more of a lodestar than in Ethiopia, which on May 24th held an uneventful election with a predetermined outcome: another term in office for the […]

የስፓኙ ፓዴሞስ እና ኢትዮጵያ ህወያት\ኢህአዴግ – ዘጠኝ ለዜሮ ተለያዩ

  May 27, 2015 –  ከቢላል አበጋዝ፡ ዋሽግቶን ዲሲበዚህ ሰሞን ሁለት አገራት ህዝባዊ ምርጫ አካሂደዋል። አንዱ የእውነት ሌላው የቅጥፈት። የእግር ኳስ ፍቅራችንን እንደያዝነው በምርጫው ሰሞን በስፓኙ እና ኢትዮጵያ ምን ሆነ? እስቲ እናወዳድር። ምኞቴ ወደፊት ኢትዮጵያ ስፔኝን ገጥማ መጀመሪያ የህዝብ ምርጫን ጥሩ አድርጋ በመደገስ ቀጥሎ በእግር ኳስ ስታቸንፍ ማየት ነው። የግር ኳስ የምትወዱ ምኞቴን ተጋሩ። በግር […]

Medrek rejected election result

Medrek rejected election result Ethiopia. Credit – VOA Medrek rejected election result Ethiopia. Credit – VOA View on www.youtube.com Preview by Yahoo Medrek rejected election result ; stated that Ethiopian government is responsible for possible outbreak of popular protest