Alert as Ethiopian forces enter Kenya

Ethiopian soldiers in Barentu, Eritrea. Kenyan Police said the incident came just a week after surveyors had completed demarcating the Kenya-Ethiopia border. PHOTO | FILE | AFP By ZADOCK ANGIRA The East African Published on May 19 2015 at 09:46 Police said the incident came just a week after surveyors had completed demarcating the Kenya-Ethiopia […]
የትግል ጥሪ ለነጻነትና ለፍትህ :- የሚሊዮኖች ድምጽ ለፍትህና ለነጻነት !

May 17th, 2015 ገዢው ፓርቲ በሰላማዊ ፓርቲዎች የሰብዓዊ መብት ተሟጋቾች ላይ ከፍተኛ ጫና እያደረገ ነው። የፖለቲካ መሪዎችና ጋዜጠኞች ታስረዋል። የአንድነት ፓርቲን አግዶ እንደ ሰማያዊ ያሉትን እያዋከበ ነው። ነጻ ጋዜጦች ተዘግትዋል። ትግሉ የሕዝብ ጉዳይ እንጂ የድርጅት ጉዳይ ባለመሆኑ፣ የድርጅት መሪዎችን በማሰር፣ ድርጅቶችንም በማገድ፣ የህዝብንም ሆነ የታጋዮችን የነፃነት ፍላጎት መግታት አይቻልም። የአገዝዙን አፍናና በትር ለመቋቋም፣ ህዝቡን […]
Worrying state of Ethiopian journalists exiled in Kenya

By GEORGE KEGORO (Daily Nation) I spent time last week with exiled Ethiopian journalists living in Kenya, who had been brought together by Journalists for Justice, a local organisation that champions the interests of practising journalists in the region, which was founded by Kenyan journalist Rosemary Tollo. There are at least 30 journalists among the […]
What guts and what determination and fearlessness! Abebe H Woin

PLEASE SHARE Let us celebrate May 21 as Zerai Deres day – he is a hero for both Ethiopia and Eritrea – let us find common ground in this brave young lion of a man. As far as we know he is the only person in the history of colonialism to take the fight of […]
እግዚአብሒር ያጥናሽ እማማዪ ( ገጣሚ የትናየት አገር )

5:05 እግዚአብሒር ያጥናሽ እማማዪ (made with Spreaker) ገጣሚ የትናየት አገር 20 hours ago No views Source: https://www.spreaker.com/user/696
ዶ/ር መረራ ጉዲና ዶ/ር ቴድሮስ አድሃኖምን ያሳመሙበት ውይይት

May 17, 2015 – በዚህ የውጭ ጉዳይ ፖሊሲ ላይ ያተኮረ ውይይት ላይ ተቃዋሚ ፓርቲዎች ኢህአዲግን ባዶ አስቀርተዋል:: ነገር ግን ውይይቱ በሚተላለፍበት ግዜ መብራት ጠፍቶ ነበር እና ብዙ ሰው አልተከታተለውም:: ውይይቱ ይመልከቱ::
ትግሉ – ከሰላማዊ ወደ ትጥቅ ትግል እየተሸጋገረ ነው?

May 17, 2015 – (ኢ.ኤም.ኤፍ) አንዳንድ ወጣቶች የሰላማዊውን ትግል በመተው፤ ወያኔን በትጥቅ ትግል ለመታገል ቆርጠዋል። ከነዚህ ወጣቶች መካከል ተስፋሁን እና ጓደኞቹ ተጠቃሾች ናቸው። የቀድሞ የመኢአድ አመራር አባል የነበረው ተስፋሁን የኢህአዴግ እመቃ ስለሰለቸው፤ ድንበር አቋርጦ ኤርትራ ገብቶ የግንቦት ሰባት አርበኞች ግንባርን ተቀላቅሏል። በዚህ ምክንያት አዎንታዊ እና አሉታዊ አስተያየቶች ከዚህም ከዚያም ሲነበቡ እና ሲደመጡ ቆይተዋል። በእርግጥም አሁን […]
ወያኔን የሚያናድድ ስብሰባ በትግራይ ተካሄደ

May 17, 2015 – (ኢ.ኤም.ኤፍ) በትግራይ ከሚንቀሳቀሱት የህወሃት ተቃዋሚ ፓርቲውች መካከል ዓረና የተሰኘው ፓርቲ በዋናነት ተጠቃሽ ነው። ህወሃት “መላው የትግራይ ህዝብ ሙሉ ለሙሉ ይደግፈኛል። እኛን የማይደግፉ አማራ እና የደርግ ስርአት ናፋቂዎች ናቸው።” የምለውን አባባል ውድቅ የሚያደርጉ እውነታዎች እየተከሰቱ ናቸው። እናም አማራ ያልሆኑ የትግራይ ልጆች እና በደርግ ዘመን ያልተፈጠሩ ወጣቶች፤ ድምጻቸውን ከፍ አድርገው ህወሃትን መቃወም […]
Bekele Gerba speaks!

Born in 1961 in West Wollega region of western Ethiopia, Bekele Gerba went to elementary school in Boji Dirmaji and completed his high school in Gimbi senior secondary school. Bekele was graduated with BA degree in foreign language and literature from the Addis Abeba University (AAU) and taught in Dembi Dolo and Nejo high […]
ድምፅ አሰጣጣችን በምን ሰሌት ቢሆን ያዋጣል?።

May 17, 2015 ዳዊት ዳባ “የተራቡትን መርጠን ከምንቸገር ያው የጠገበው ይሻለናል” የሚል መልክት ያላት ማዘናጊያ ሀሳብ በየፌስ ቡክ ላይ ተበትናለች። ሲጀመር በልቶ ጠገብኩ የሚሉ መቼ ነገሱብንና። በዛ ላይ ያለአባከና በሰፊው የለመደ ሆድ ለሌላ አምስት አመት ከበሉን ለመረጃ እንኳ አጥንታችንም አይጋኝም አትቀልዱ። የሚኖር አይመስለኝም እንጂ በዚህና “ድምጽ መሰረቁ ላይቀር” አይነት አንድምታ ባላቸው ምክንያቶች ተንተርሶ ለወያኔ […]