ግንቦት 7ን በማስመልከት የወጣ የጋራ አቋም መግለጫ – አገራችንና ሕዝባቸን ማዳን ግባችን አድርገን በአንድነት አንሰራለን

May 15, 2015 አገራችንና ሕዝባቸን ማዳን ግባችን አድርገን በአንድነት አንሰራለን የአንድነት፣ የመከባበር፣ የመቻቻል እና የነፃነት ምሳሌ የሆነችው አገራችን እኩይ አላማቸውን ለማሳካትና የስልጣን እድሜያቸውን ለማራዘም በሚንከላወሱት የወያኔ ቡደን አገራችንና ሕዝባችን ከምንግዜውም በከፋ ደረጃ ላይ አድርሰዋታል። ወጣቱ በአገሩ ላይ ተምሮና ሰርቶ የመኖር እድሉ ለወያኔው አገዛዝ ማደር አልያም አገሩን ጥሎ መሰደደ በሆነበት ሁኔታ ውስጥ አገሩን ጥሎ […]
ኢትዮጵያና አሜሪካ (ፕ/ር መስፍን ወልደ ማርያም)

May 18, 2015 ፕ/ር መስፍን ወልደ ማርያም ዱሮ ዱሮ ምዕራባውያን የሶቭየት ኅብረትን ኮሚዩኒዝም መስፋፋት ለመቋቋም ከእሥራኤል ሌላ አጋር ሊሆኑ የሚችሉ አገሮችን ሲያስሱ፣ ኢትዮጵያ፣ ቱርክና ፋርስ እየታጩ ነበር፤ አሜሪካ ከኢትዮጵያ ጋር የተወዳጀበትና በአስመራ ቃኘው ጣቢያን የተከለበት አንዱ ምክንያት ይኸው ነው፤ የፋርስ ጉዳይ ከንጉሠ ነገሥቱ መፈንቅለ መንግሥትና ሞት ጋር አበቃ፤ ቱርክ እያንገራገረም ቢሆን የሰሜን አትላንቲክ አገሮች ማኅበር […]
Across the ‘Gate of Tears’: Yemen refugees flee to Djibouti

By Karim Lebhour May 15, 2015Djibouti (AFP) – Dwarfed by warships and giant cargo vessels, the small wooden boats that brave the dangerous crossing between the Horn of Africa and Yemen are a lifeline for the desperate thousands fleeing war.Each day they come from the Arabian Peninsula to Djibouti, crossing the waters of the Bab […]
ፕሮፍ. መስፍን ወልደማርያም፡- አማራ የሌለው የት ሄዶ ነው?

ከመለክ ሐራ እኔ ልናገረዎ የማይገባ ብላቴና ነኝ፡፡ በብዙ ነገር አድናቂዎ እና ብዙዎችን ጽሁፎችዎን ያነበብኩ ነኝ፡፡ አሁን ለያዝኩት ማንነትም የእርስዎ አስተዋጽኦ አለበት፡፡ ይሁንና በአማራ ጉዳይ ላይ ባለዎት አቋም ላይ ከረር ያለ ልዩነት አለኝ፡፡ ሰው መሆን አቅቶኝ እና የጎሰኝነት ስሜት አጥቅቶኝ ሳይሆን ይህ የለም እየተባለ መከራ የሚወርድበት ህዝብ ረፍት ስላጣና ዜግነቱን ስለተነጠቀ እንዲሁም አለሁልህ የሚለው ስላጣ […]
“መድረክ” በኦሮምያ አሸንፋለሁ እያለ ነው

Sunday, 10 May 2015 15:13 Written by አለማየሁ አንበሴ በአባላቶቻችን ላይ እስር፣ ድብደባና ወከባ ተጠናክሮ ቀጥሏል” በዘንድሮ ብሄራዊ ምርጫ ከሚፎካከሩት ፓርቲዎች መካከል የመድረክ ግንባር አባል Yሆነው የኦሮሞ ፌደራላዊ ኮንግረስ ይገኝበታል፡፡ ኦፌኮ መድረክን ወክሎ በኦሮሚያ ክልል 155 ወረዳዎች ይወዳደራል፡፡ የግንባሩ ሊቀመንበር ዶ/ር መረራ ጉዲና በሚወዳደሩበት አምቦ አካባቢ ጨምሮ በተለያዩ የክልሉ ወረዳዎች ለቅስቀሳ ሲዘዋወሩ ሰፊ አቀባበልና ከፍተኛ […]
የሰፋፊ እርሻዎች ልማት በችግር መተብተቡ ተጠቆመ

-ለኢንቨስተሮች ከተሰጠው 2.3 ሚሊዮን ሔክታር መሬት ሥራ የተጀመረው በ840 ሺሕ ሔክታር ብቻ ነው በኢትዮጵያ ግብርና ዘርፍ ከፍተኛ ለውጥ ያመጣል ተብሎ ብዙ የተነገረለት የሜካናይዝድ እርሻዎች ልማት በችግሮች መተብተቡ ተገለጸ፡፡ የኢትዮጵያ የግብርና ኢንቨስትመንት መሬት አስተዳደር ኤጀንሲ ለኢንቨስተሮች ከሰጠው 2.3 ሚሊዮን ሔክታር መሬት ወደ ልማት የገባው 840 ሺሕ ሔክታር መሬት ብቻ መሆኑም ተጠቁሟል፡፡ የፌዴራል መንግሥት ከክልሎች ሰፋፊ የእርሻ […]
በየመን የሚታየው ምስቅልቅል እየሰፋ ስለመጣው የኢትዮጵያ ፖለቲካ ውጥረት ምን ያስተምረናል? (አክሊሉ ወንድአፈረው)

May 13, 2015 07:14 am በተለያዩ ሀገሮች የሚካሄዱ እንቅስቃሴዎች ያለፉባቸውን ጥምዝምዞች፣ የገጠማቸውን ደጋፊና አደናቃፊ ሂደቶች መመርመር ባንድ ሀገር ውስጥ ለሚካሄደው ትግል ታላቅ ጠቀሜታ አለው። በዚህ አንጻር በ2011 የአረብ ስፕሪንግ ካምባገነናዊ ስርአት ወደ ዴሞክርሲ ልትሸጋገር ነው ተብላ ተስፋ የተጣለባት የመን፣ እነሆ ዛሬ በእርስ በርስ ጦርነት ተናውጣ እንኳንስ ወደ ዴሞክራሲያዊ ስርአት ልትሸጋገር ከራሷም አልፋ አካባቢውን ለማመስ […]
አቶ ማሙሸት አማረ ታፈነ

አቶ ማሙሸት አማረ ታፈነ MAY 13, 2015 አሳዛኝ የእስራት ዜና ቆራጡ ታጋይ ማሙሸት አማረ ታፈነ ማሙሸት ትግል የጀመረው በ1984 ዓም ነው በ1980 ዎቹ ደብረብርሀን እስር ቤት ሰብረህ እስረኛ አስመልጠሀል ተብሎ ሞት ተፈርዶበት ከረጅም እስር በኋላ ተለቋል በ1997 ዓም ይሙት በቃ ተብሎ ተፈርዶበት እንደማንኛውም የቅንጅት አመራር በይቅርታ ተፈቷል እስከ 2003 ዓም የመኢአድ […]
በስልጤ ዞን የምሥራቅ አዘርነት በርበሬ ወረዳ ክርስቲያኖች የድረሱልን ጥሪ እያሰሙ ነው፤ ሓላፊነት በማይሰማቸው ጽንፈኛ ባለሥልጣናት በደል ‹‹ወረዳው ሊቢያ ኾኖብናል፤ ለእኛም አልቅሱልን›› እያሉ ነው

May 13, 2015 ክርስቲያን መምህራን እና የመንግሥት ሠራተኞች ተመርረው እና ተሠቃይተው ወረዳውን እንዲለቁ ከሥራ ማባረርን ጨምሮ እስራት፣ ያለበቂ ምክንያት የደመወዝ ቅጣት፣ ያልተገባ የሥራ ምደባ እና ዝውውር እንዲኹም ‹‹እናርዳችኋለን›› በሚል የግድያ ዛቻ ይደረግባቸዋል፤ የሚያስቀድሱበት እና የሚቀበሩበት ቤተ ክርስቲያን መሥሪያ ቦታ ያገኙት በብዙ ውጣ ውረድ ነው፤ የቂልጦ ጎሞሮ ቅድስት ማርያም ሕንፃ ቤተ ክርስቲያንን ለመሥራት በኮሚቴ የተሰባሰቡ ምእመናን […]
ኢህአዴግ በሙስሊሞች ላይ የሚፈፅመውን በደል እና ግፍ የሚያጋለጥ ቪዲዬ

May 14, 2015 – ኢህአዴግ በሙስሊሞች ላይ የሚፈፅመውን በደል እና ግፍ የሚያጋለጥ ቪዲዬ