አቶ ማሙሸት አማረ ታፈነ

MAY 13, 2015

አሳዛኝ የእስራት ዜና ቆራጡ ታጋይ ማሙሸት አማረ ታፈነ

         ማሙሸት ትግል የጀመረው በ1984 ዓም ነው በ1980 ዎቹ ደብረብርሀን እስር ቤት ሰብረህ እስረኛ አስመልጠሀል ተብሎ ሞት ተፈርዶበት ከረጅም እስር በኋላ ተለቋል በ1997 ዓም ይሙት በቃ ተብሎ ተፈርዶበት እንደማንኛውም የቅንጅት አመራር በይቅርታ ተፈቷል እስከ 2003 ዓም የመኢአድ ከፍተኛ አመራር ነበር ከ2003 ዓም ጀምሮ ከፓርቲው ተባረው ቢወጡም ባደረገው እልህ አስጨራሽ ትግል ጥቅምት 28— 30 2007 ዓም መኢአድ ባደረገው ጠቅላላ ጉባኤ የመኢአድ ፕሬዝደንት ሆኖ ተመርጦ ነበር በምርጫ ቦርድ ውሳኔ ከፅ/ ቤት በፌደራል ፓሊስ መባረራቸው ይታወቃል ። ምርጫ ቦርድ ላይ ክስ መስርተን እየተንቀሳቀስን ባለንበት ወቅት ዛሬ 4: 25 ወያኔ ጨካኝ ገዳይ ቡድን ሲቪል በለበሱ ደህንነቶች ወታደሮች በቤት መኪና ታፍኖ ተወስዷል ።

Inline image

 

Leave a Reply