Tigray women were ‘infected with HIV to suppress population’  – Daily Nation 

Thursday, March 14, 2024 By Moraa Obiria Gender Reporter What you need to know: For more than 100,000 women in Tigray, in the northern region of Ethiopia, their lives are like empty shells floating in a wavy sea. The horror of sexual violence has ripped off their sense of human hood. A Columbia University biostatistician Kiros […]

An East African port deal the world should applaud – The National Interest 

March 14, 2024  Although many are skeptical of the newly announced deal between Ethiopia and Somaliland, it has the potential to benefit the entire region of the Horn of Africa, Egypt, and the Red Sea. by Tibor Nagy Joshua Meservey Follow @JMeservey on TwitterL Many countries’ skepticism of a recently announced deal that gives Ethiopia naval basing rights in exchange […]

Sen. Tina Smith urges Biden to support Ethiopia amidst crisis – KTTC

By KTTC Staff Published: Mar. 14, 2024 at 8:11 AM EDT|Updated: 14 hours ago Minnesota. (KTTC) –Right now, a humanitarian crisis is unfolding in Ethiopia. The conflict has resulted in war and is displacing millions of people there. Now, lawmakers, including some from Minnesota, are calling on President Biden to address the issue. Senator Tina Smith has joined […]

Addis enters the debt talks tunnel – Africa Confidential 

Vol 65 No 6 Published 14th March 2024 Addis enters the debt talks tunnel  14TH MARCH 2024 Abiy Ahmed’s government is edging towards an IMF deal as it approaches a March deadline for a debt agreement Three years after Ethiopia officially requested relief under the G20-backed Common Framework for debt treatments beyond the Debt Service Suspension Initiative (DSSI), […]

አገር የምትረጋጋው በልማትና በፀጥታ ጉዳዮች መግባባት ሲቻል ነው!

March 14, 2024 – Konjit Sitotaw  ጠቅላይ ሚኒስትር ዓብይ አህመድ (ዶ/ር) አዲስ አበባን ጨምሮ ከተለያዩ ክልሎች ተወካዮች ጋር ተከታታይ ውይይቶች ማድረጋቸው ይታወሳል፡፡ የተለያዩ የኅብረተሰብ ክፍሎችን ወክለው በውይይቶቹ የተገኙ ግለሰቦች ለጠቅላይ ሚኒስትሩ በርካታ ጥያቄዎች አቅርበዋል፡፡ ከጥያቄዎቹ መካከል የልማትና የፀጥታ ጉዳዮች ሰፊ ትኩረት ያገኙ ነበሩ፡፡ የመንገድ፣ የኤሌክትሪክ፣ የውኃ፣ የጤና፣ የትምህርትና መሰል መሠረተ ልማቶች ከኑሮ ውድነትና ተዛማጅ ጉዳዮች ጋር ተነስተው […]

የመንገድ ኮሪደር ልማትና እየተነሱ ያሉ ጥያቄዎች

EthiopianReporter.com  በዮናስ አማረ ኒቫዳ ግዛት በአሜሪካ ለመናፈሻ እየተባለ የሚተከል የሳር መስክን በመከልከል የመጀመሪያዋ ግዛት መባሏን፣ ቢዝነስ ኢንሳይደር ከዘጠኝ ወራት በፊት በለቀቀው አጭር ዶክመንተሪ መግለጹ ይታወሳል፡፡ ናሽናል ጂኦግራፊ ከስምንት ዓመታት በፊት በሠራው ዘጋቢ ፊልም፣ በካሊፎርኒያም ቢሆን ለምለም የሳር መስክ መናፈሻ መሥራት እየቀረ የመጣ ፋሽን ስለመሆኑ ይተርካል፡፡ በአሜሪካ በተለይ ሞቃታማ በሚባሉ ምዕራባዊ የአገሪቱ ክፍሎች የሳር መናፈሻ መሥራት […]

አሜሪካ አልሸባብን በመደገፍ በተጠረጠሩ በተባበሩት ኤምሬትስና በሌሎች አገሮች ኩባንያዎች ላይ ማዕቀብ ጣለች

EthiopianReporter.com  ዜና አሜሪካ አልሸባብን በመደገፍ በተጠረጠሩ በተባበሩት ኤምሬትስና በሌሎች አገሮች ኩባንያዎች ላይ ማዕቀብ ጣለች በጋዜጣዉ ሪፓርተር ቀን: March 13, 2024 የአሜሪካ ግምጃ ቤት የውጭ ሀብት ቁጥጥር ቢሮ (OFAC) ከአልቃይዳ ጋር ግንኙነት ላለውና በሶማሊያ ለሚንቀሳቀሰው አልሸባብ የሽብር ቡድን ገንዘብ በሚያሰባስቡና በሚያንቀሳቅሱ የተባበሩት ዓረብ ኤምሬትስ፣ ኬንያና ኡጋንዳ 16 ኩባንያዎችና ግለሰቦች ላይ፣ ሰኞ መጋቢት 2 ቀን 2016 ዓ.ም. […]

በሕዝብ በዓላት አከባባር ወቅት በሕግ የተደነገገ ሰንደቅ ዓላማ እንዲውለበለብ ጥያቄ ቀረበ

EthiopianReporter.com  ዜና በሕዝብ በዓላት አከባባር ወቅት በሕግ የተደነገገ ሰንደቅ ዓላማ እንዲውለበለብ ጥያቄ ቀረበ ሲሳይ ሳህሉ ቀን: March 13, 2024 የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የሕዝብ በዓላትንና የበዓላት አከባባርን ለመወሰን በወጣው ረቂቅ አዋጅ ላይ ባደረገው ውይይት፣ በሕዝብ በዓላት ወቅት በሕግ የተደነገገ ባንዲራ እንዲውለበለብ ጥያቄ ቀረበ፡፡ ለዓመቱ አጋማሽ ዕረፍት ወጥቶ የተመለሰው ምክር ቤቱ በ16ኛ መደበኛ ስብሰባው በረቂቁ ላይ […]

የአደገኛ ቦዘኔ መቆጣጠሪያ አዋጅ የሕገ መንግሥት ትርጉም ጥያቄ ቀረበበት

EthiopianReporter.com  የሕገ መንግሥት ጉዳዮች አጣሪ ጉባዔ አባላት ውይይቱን ሲመሩ ዜና የአደገኛ ቦዘኔ መቆጣጠሪያ አዋጅ የሕገ መንግሥት ትርጉም ጥያቄ ቀረበበት ሲሳይ ሳህሉ ቀን: March 13, 2024 መንግሥት አደገኛ ቦዘኔነት ‹‹እየጨመረና እየተስፋፋ›› በመሄድ ላይ ነው በማለት ከ20 ዓመታት በፊት ባወጣው የአደገኛ ቦዘኔ መቆጣጠሪያ አዋጅ ውስጥ፣ የዋስትና መብትን የሚነፍገው ድንጋጌ ሕገ መንግሥቱን የሚሰጥ ነው ተብሎ የሕገ መንግሥት ትርጉም […]

ኢትዮጵያ ውስጥ የሚሠሩ የአውሮፓ ኢንቨስተሮች የመሬትና የቢሮክራሲ ማነቆዎች እንዳስቸገራቸው ገለጹ

 EthiopianReporter.com የኢትዮጵያ የአውሮፓ ቻምበር ያዘጋጀው የውይይት መድረክ ላይ ገለጻ ሲደረግ ዜና ኢትዮጵያ ውስጥ የሚሠሩ የአውሮፓ ኢንቨስተሮች የመሬትና የቢሮክራሲ ማነቆዎች እንዳስቸገራቸው ገለጹ ኢትዮጵያ ውስጥ የሚሠሩ የአውሮፓ ኢንቨስተሮች የመሬትና የቢሮክራሲ ማነቆዎች እንዳስቸገራቸው ገለጹ ሲሳይ ሳህሉ ቀን: March 13, 2024 ኢትዮጵያ ውስጥ የሚሠሩ የአውሮፓ ኢንቨስተሮች ከመሬትና ከቢሮክራሲ ጋር የተያያዙ ማነቆዎች ሊያሠሯቸው እንዳልቻሉ አስታወቁ፡፡   ኢትዮጵያ ውስጥ የሚገኙና ወደፊት […]