ትውልደ ኢትዮጵያዊቷ ማዚ ፒሊፕ የአሜሪካን ኮንግረስ አባል ለመሆን ሊወዳደሩ ነው

February 13, 2024 – Konjit Sitotaw  ትውልደ ኢትዮጵያዊቷ ማዚ ፒሊፕ የአሜሪካን ኮንግረስ አባል ለመሆን ሊወዳደሩ ነው ትውልደ ኢትዮጵያዊቷ ማዚ ፒሊፕ የሪፐብሊካን ፓርቲን በመወከል የአሜሪካን ኮንግረስ አባል ለመሆን በዛሬው ዕለት በሚካሄደው የማሟያ ምርጫ ላይ የሚወዳደሩ መሆኑን የኢትዮጵያ ዳያስፖራ አገልግሎት ገልጿል። ትውልደ ኢትዮጵያዊቷ ማዚ የሚመረጡ ከሆነ ኒውዮርክን በመወከል ለኮንግረስ የተመረጡ ሁለተኛዋ ጥቁር ሴት እንደሚሆኑ ተጠቁሟል። በገጠሪቱ ኢትዮጵያ ተወልደው በአስራ […]