የአፍሪካ ዋንጫ፡ ከናይጄሪያ እና ደቡብ አፍሪካ ጨዋታ በፊት ሁለቱ አገራት ውዝግብ ውስጥ ገቡ

ከ 5 ሰአት በፊት ዛሬ ናይጄሪያ እና ደቡብ አፍሪካ ከሚያደርጉት የአፍሪካ ዋንጫ የግማሸ ፍጻሜ ግጥሚያ በፊት በሁለቱ አገራት መካከል ዲፕሎማሲያዊ ውጥረት ተከስቷል። በደቡብ አፍሪካ የሚገኘው የናጄሪያ ከፍተኛ ኮሚሽን ናይጄሪያ የግማሽ ፍጻሜ ጨዋታ ካሸነፈች በደቡብ አፍሪካ የሚገኙ ናይጄሪያውያን በጩኸት ከተሞላ የደስታ አገላለጸ እንዲቆጠቡ ጠይቋል። ይህ ማስጠንቀቂያ የመጣው ናይጄሪያ ደቡብ አፍሪካን አሸንፋ ወደ ፍጻሜው ካለፈች በናይጄሪያውን የደስታ […]

እስራኤል-ጋዛ፡ ሐማስ አዲስ ለቀረበው የተኩስ አቁም ስምምነት ምላሽ ሰጠ

ከ 5 ሰአት በፊት ሐማስ አዲስ ለቀረበው የተኩስ አቁም ስምምነት ምላሽ ሰጥቻለሁ አለ። እስራኤል፣ አሜሪካ፣ ካታር እና ግብፅ አቀረቡት የተባለው የተኩስ አቁም ስምምነት ይዘት ለሕዝብ ይፋ አልሆነም። ነገር ግን የተኩስ አቁም ስምምነቱ ለስድስት ሳምንታት እንደሚቆይና ሐማስ የታገቱ እስራኤላዊያንን የሚለቅ ከሆነ ፍልስጤማዊያን እስረኞች በምትኩ እንደሚለቀቁ ተነግሯል። እስራኤል እና አሜሪካ የሐማስን ምላሽ እየመረመርን ነው ብለዋል። በመካከለኛው ምስራቅ […]

ዛሬ በሚደረጉ ጨዋታዎች የአፍሪካ ዋንጫ የፍጻሜ ተፋላሚዎች ይለያሉ

ከ 6 ሰአት በፊት ዛሬ ረቡዕ ጥር 29/2016 ዓ.ም. ምሽት 2 እና 5 ሰዓት ላይ በሚደረጉ የግማሽ ፍጻሜ ጨዋታዎች የዘንድሮ የአፍሪካ ዋንጫ ፍጻሜ ተፋላሚዎች ይለያሉ። በግማሽ ፍጻሜው ቀድመው የሚገናኙት ናይጄሪያ እና ደቡብ አፍሪካ ናቸው። የናይጄሪያ የፊት መስመር ተጫዋች ቪክተር ኦሲመሄን በጉዳት ተሰልፎ የመጫወቱ ጉዳይ አጣራጣሪ ሆኗል። ባለፈው ዓመት በጣሊያን ሴሪአ ቁጥር አንድ ግብ አስቆጣሪ ሆኖ […]